top of page

Search
ጥንታዊው የሶደሬ ፈለገ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከሽመልስ አብዲሳ በተላከ ህገወጥ ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት። (ኢትዮ 360-ሚያዚያ 11/2015)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥንታዊው የሶደሬ ፈለገ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከሽመልስ አብዲሳ በተላከ ህገወጥ ቡድን ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስበት መደረጉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።...
በሶማሌ ክልል ህዝባዊ ቁጣ ተቀሰቀሰ
(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 3/2015) የሶማሌ ክልል ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የክሉን ልዩ ፖሊስ መልሶ ለማደራጀት ተስማማቻለሁ ማለቱን ተከትሎ በሶማሌ ክልል ህዝባዊ ቁጣ መቀስቀሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገልጸዋል። የኤረር ዞን...
በደብረብርሃን ከተማ መንግስት ነኝ ብሎ ራሱን የሚጠራው አካል ግልጽ ጦርነት ከፍቷል
(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 3/2015) በሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ከተማ መንግስት ነኝ ብሎ ራሱን የሚጠራው አካል በግልጽ ጦርነት ከፍቷል ሲሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ጠዋት ላይ በጫጫ መስመር የገባው የኦህዴዱ...


በራያ አላማጣና አካባቢው እየተካሄደ ያለው አፈና እየተጠናከረ መቷል
(ኢትዮ 360 - ታህሳስ 24/2012) በራያ አላማጣና አካባቢው እየተካሄደ ያለው አፈና እየተጠናከረ መምጣቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 እንዳሉት አፈናው በዋናነት የሚካሄድባቸው አካባቢዎች...
bottom of page