ግንቦት 23/2015በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ ጃማና ወረኢሉ በኩል የኦህዴዱ መከላከያ ሰራዊት የአማራ ህዝባዊ ሃይልን የማጥፋት ዘመቻ መጀመሩን ተገለጸ።
- Ethio 360 Media 2
- Jun 1, 2023
- 1 min read
በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ ጃማና ወረኢሉ በኩል የኦህዴዱ መከላከያ ሰራዊት ከወረዳና ከተሞች የጸጥታ ሀይል ማለትም ከፖሊስ፣ ከሚሊሻ እና ከሰላም አስከባሪ ሀይል ጋር በመሆን በቅንጅት የአማራ ህዝባዊ ሃይልን የማጥፋት ዘመቻ መጀመሩን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ።
ይሄ የፋኖ ህዝባዊ ሃይልንና የተበተነውን የክልሉ ልዩ ሃይል አባላትን ኢመደበኛ አደረጃጀት በሚል በተገኙበት ለመጨረስ የተጀመረው ዘመቻ የደቡብ ወሎ ዞን ብአዴን ጽህፈት ቤት አስቸኳይ በሚል ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ ነው ብለዋል።
ጽህፈት ቤቱ ያወጣውና የፋኖ ህዝባዊ ሃይልንና የተበተነውን የክልሉ ልዩ ሃይልን ለማስፈጀት ያወጣው መመሪያ ኢትዮ 360 እጅ ገብቷል።