top of page

Search


መስከረም 8/2016ከትግራይ እዳጋ ሰሉሰ የተነሳው 11ኛ ክፍለ ጦር በጠለም ወደ ሚገኘው ደቂ ገብራይ ቀበሌ መሻገሩን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
ከትግራይ እዳጋ ሰሉሰ የተነሳው 11ኛ ክፍለ ጦር በጠለም ወደ ሚገኘው ደቂ ገብራይ ቀበሌ መሻገሩን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ከእዳጋ ሰሉስ የተነሳው ይሄው ጦር ወደ ደቂ ገብራይ ከመጣ በሁዋላ አስቀድሞ ወደ አካባቢው...


መስከረም 8/2016 የአማራ ህዝብ ትግልን ለመቀልበስ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በቀጥታ ወደ አማራ ክልል እየተላከ መሆኑን ምንጮች ገለጹ።
የአማራ ህዝብ ትግልን ለመቀልበስ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ቤተመንግስቱን ከተቆጣጠረው አካል በቀጥታ ወደ አማራ ክልል እየተላከ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በአማራ ክልል ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ የሞከረው የሰው...


መስከረም 8/2016በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ውጪ ለመውጣት የሚሞክሩ ሰዎች አላግባብ የሆነ ገንዘብ እየተጠየቁ መሆኑን መንገደኞቹ ገለጹ።
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ውጪ ለመውጣት የሚሞክሩ ሰዎች አላግባብ የሆነ ገንዘብ እየተጠየቁ መሆኑን መንገደኞቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። መንገደኞቹ ወደ ተለያዩ ሃገራት ያደርጓቸው የነበሩት ጉዞዎች አላግባብ ክፍያ...


መስከረም 3/2015በአዲስ አበባ ዙሪያ በተለያዩ ማጎሪያ ስፍራዎች ከሚገኙ ንጹሃን ዜጎች 150 ያህሉ በወረርሽኝ ህይወታቸው ማለፉን ምንጮች ገለጹ።
በአዲስ አበባ ዙሪያ በተለያዩ ማጎሪያ ስፍራዎች ከሚገኙ ንጹሃን ዜጎች 150 ያህሉ በወረርሽኝ ህይወታቸው ማለፉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተለይ የነዚህ ንጹሃን ዜጎች ህይወት ያለፈው በገላን፡በቡራዩ፣በሰበታ...
bottom of page