top of page

Search
ነሃሴ 18/2015 በሰሜን ሸዋ ሽንፈቱን የተከናነበው የገዳይ ቡድኑ ስብስብ የተረፈውን ሃይሉ ሰብስቦ ወደ አካባቢው መመለሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ /መኮይ/ ገና በጠዋቱ ሽንፈቱን የተከናነበው የገዳይ ቡድኑ ስብስብ የተረፈውን ሃይሉ ሰብስቦ ወደ አካባቢው መመለሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ገና ሳይነጋ ንጹሃንን ሊፈጅ ወደ በአንጾኪያ...
ነሐሴ 18/2015 የብአዴን አመራሮች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን የኢትዮ ገለጹ።
በሰሜን ሸዋ ደብረብርሃንና አካባቢው መረጃ በመስጠትና መንገድ በመምራት ጭምር ህዝባቸውን እያስጨረሱ ላሉ የብአዴን አመራሮች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በማስጠንቀቂያው ላይ በዋናነት...
ነሐሴ 18/2015 የዶንጋ ማህበረሰብ መብቱን በመጠየቁ ብቻ እየተሳደደና እየታሰረ ነው ሲሉ የማህበረሰቡ አባላት ገለጹ።
በደቡብ ክልል አዲስ ተመሰረተ በተባለው ክልል ውስጥ ያሉው የዶንጋ ማህበረሰብ መብቱን በመጠየቁ ብቻ እየተሳደደና እየታሰረ ነው ሲሉ የማህበረሰቡ አባላት ለኢትዮ 360 ገለጹ። አዲስ ተቋቋመ በተባለውና ከፍተኛ ቁጥር...
ነሐሴ 18/2015 የብአዴን ሆድ አደር ስብስቦች በአዲስ መልክ ተደራጅተው መነሳታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ።
የአማራ ክልልን ወደሌላ ብጥብጥና ቀጠና ለማምራት የተነሱ የብአዴን ሆድ አደር ስብስቦች በአዲስ መልክ ተደራጅተው መነሳታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢትዮ 360 ገለጹ። እነዚህ ቡድኖች የብአዴንን ሽንፈት አምነው መቀበል...


(ኢትዮ 360- ግንቦት 24/2015) ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከህብረተሰቡ የተዋጣው ገንዘብ ለቤተመንግስት ግንባታ ሊወሰድ ነው።
ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከህብረተሰቡ የተዋጣውን ገንዘብ ለቤተመንግስት ግንባታ በሚል ሊወሰድ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። ለ12 አመት ያህል ለህዳሴ ግድብ በሚል ከህብረተሰቡና በውጭ ካለው ኢትዮጵያዊና...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 24/2015) በደብረ ኤልያስ ጉዳት ያደረሰባቸውን መነኮሳትንና ምእመናንን መርዳት አልተቻለም።
በደብረ ኤልያስ የኦህዴዱ መከላከያ ስብስብ ጉዳት ያደረሰባቸውን መነኮሳትንና ምእመናንን ለመታደግ አሁንም ከባድ ችግር እንደገጠማቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢትዮ 360 ገለጹ። እስካሁን ከአንዱ መግቢያ ወደ አንዱ መግቢያ...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 24/2015) የኢትዮጵያ እስልምና እምነት ተከታዮች እየተሳደዱና እየታሰሩ ነው።
የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ነገ በድጋሚ ተቃውሞ ሊያስነሳ ይችላል በሚል በርካታ የእምነቱ ተከታዮች እየታሰሩ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ከኦህዴዱ ስርአት ህገወጥ የቤትና መስጂድ ፈረሳ ጋር በተያያዘ ነገ...
የእኔ ጥያቄ የድኅነት እንጂ የመብት ጥያቄ አይደለም ፤ ከሲኖዶስ የምጠብቀው እና የምጠይቀው !!
(መ/ር ብርሃኑ አድማስ እንደጻፉት) አቤቱ ጌታዬ እና መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሳላውቅ በድፍረት አውቄ በትዕቢት ከመናገር እንድትጠብቀኝ እለምንሃለሁ። ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ በደምህ...
ከቶ ማን ነው ህገ ወጡ?
የኦሮምያ ክልል መንግስት አዲስ አበባ ላይ ቤተ መንግሥት እሰራለሁ ብሎ ቢሊዮን ብሮች መድቧል። በአንድ በኩል የኦሮሞ ህዝብ ስንት ፈጥኖ ደራሸ እርዳታ በሚፈልግበት በዚህ ሰአት የክልሉ መሪ ቅንጡ ቤተመንግስት ለመገንባት...


(ኢትዮ 360 - ግንቦት 8/2015) አርበኛ ዘመነ ካሴን በግዴታ ችሎት ለማቅረብ እየተሰራ ነው።
አርበኛ ዘመነ ካሴን በግዴታ ችሎት ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተደጋጋሚ አርበኛ ዘመነ ካሴ ፍርድ ቤት ቅረብ ለሚለው ጥያቄ የሰጠው የአልቀርብም ምላሽ የኦህዴዱንም ሆነ የብአዴኑን እቅድ...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) በኮምቦልቻ የኦህዴዱ ጄነራሎች በሚስጥር እየመከሩ ነው።
በኮምቦልቻ የኦህዴዱ ጄነራሎች በሚስጥር እየመከሩ መሆኑን የኢትዮ 360 የአካባቢው ምንጮች ገለጹ። ይሄ የጄኔራሎቹ ስብሰባ ቀናትን የወሰደ መሆኑን የሚናገሩት ምንጮቹ ሚስጥራዊ ስብሰባው እየተካሄደ ያለው ደግሞ ሰን ሳይድ...


ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) በአዲስ አበባ ከተማ በጉልት የችርቻሮ ንግድ የተሰማሩ ነዋሪዎች የንግድ ቦታ እየፈረሰ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ በጉልት የችርቻሮ ንግድ የተሰማሩ ነዋሪዎች የንግድ ቦታ ያለምንም ማስጠንቀቂያ ሲፈርስ መዋሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተለይ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘውና ለረጅም አመታት እነዚህን ነጋዴዎች...
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እና አካባቢው ከነገ ጀምሮ ጦርነት ለመጀመር የኦህዴድ ጦር የመከላከያ ዩኒፎርም ለብሶ መዘጋጀቱ ተገለፀ።
(ኢትዮ 360 -ሚያዚያ 11/2015)በአማራ ክልል በሸዋና አካባቢው ከነገ ጀምሮ ጦርነት ሊከፍተ የተዘጋጀው የኦህዴዱ መከላከያ በሸዋሮቢት ትልልቅ ምሽጎችን ሲቆፍር በማጀቴ ደግሞ ፋኖዎችን ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ ከበባ...
በሃድያ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ለተቃውሞ አደባባይ ወጡ። (ኢትዮ 360- ሚያዚያ 11/2015)
በሃድያ ዞን የ3 ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው የመንግስት ሰራተኞች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸውን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። የሶስት ወረዳና የአንድ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የሶስት ወር ደሞዛቸውን በተደጋጋሚ...
ጥንታዊው የሶደሬ ፈለገ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከሽመልስ አብዲሳ በተላከ ህገወጥ ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት። (ኢትዮ 360-ሚያዚያ 11/2015)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥንታዊው የሶደሬ ፈለገ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከሽመልስ አብዲሳ በተላከ ህገወጥ ቡድን ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስበት መደረጉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።...
bottom of page