Ethio 360 Media 2ሐምሌ 12/2015 በቅርስነት ተመዝግቦ የሚገኘው የራስ ከበደ መንገሻ ቤት በኦህዴዱ ስርአት ሊፈርስ ነው !በቅርስነት ተመዝግቦ የሚገኘው የራስ ከበደ መንገሻ ቤት በኦህዴዱ ስርአት ሊፈርስ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1890 ዓም የተገነባውና አሁን ላይ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር...
Ethio 360 Media 2ከቶ ማን ነው ህገ ወጡ?የኦሮምያ ክልል መንግስት አዲስ አበባ ላይ ቤተ መንግሥት እሰራለሁ ብሎ ቢሊዮን ብሮች መድቧል። በአንድ በኩል የኦሮሞ ህዝብ ስንት ፈጥኖ ደራሸ እርዳታ በሚፈልግበት በዚህ ሰአት የክልሉ መሪ ቅንጡ ቤተመንግስት ለመገንባት...