top of page

Search
ሐምሌ 27/2015 የሲዳማ ክልል የግል ጠባቂዎች በአካባቢው ፖሊሶች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ምንጮች አስታወቁ።
የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት የግል ጠባቂዎች በአካባቢው ፖሊሶች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። የፕሬዝዳንቱ የአቶ ደስታ ሌዳሞ የግል ጠባቂዎች በሥራ ላይ ባሉት የፖሊስ አባላት ላይ ጉዳት ያደረሱት...
(ኢትዮ 360 -ሐምሌ 27/2015) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ በየቦታው የተመደቡ ተማሪዎች በረሃብና በእንቅልፍ እጦት እየታመሙ ነው።
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ በየቦታው የተመደቡ ተማሪዎች በረሃብና በእንቅልፍ እጦት እየታመሙ መሆኑን ወላጆቻቸው ለኢትዮ 360 አስታወቁ። ለተማሪዎቹ ፕሮሰር ብርሃኑ ነጋ ያወጣው መመሪያ ተማሪዎቹን ለከፋ...


(ኢትዮ 360 -ሐምሌ 26/2015)የደብረታቦርና የደብረማርቆስ አካባቢዎች ከገዳዩ ስርአት አገዛዝ ነጻ ወጡ።
የደብረታቦርና የደብረማርቆስ አካባቢዎች ከገዳዩ ስርአት አገዛዝ ነጻ መውጣታቸውን የፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላቱ ለኢትዮ 360 አስታወቁ። ደብረታቦር ላይ በተለይ ታንት ቀን ላይ ተጀምሮ የነበረው ጦርነት አመርቂ በሆነ...
(ኢትዮ 360-ሐምሌ 26/2015) የደቡብ ክልልን የመጨረሻ እጣ ፋንታ የሚወስነው የምክር ቤቱ ስብሰባ ሊካሄድ ነው።
የደቡብ ክልልን የመጨረሻ እጣ ፋንታ የሚወስነው የምክር ቤቱ ስብሰባ ሊካሄድ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በክልሉ ባሉ ሆድአደር አመራሮች ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የቀድሞ ደቡብ ክልል የመጨረሻ ስብሰባ ከመጪው...
ኢትዮ 360 - ሐምሌ 26/2015) ራያና ጠለምትን በሰው በላው ስርአት ሃይል ስር ለማድረግ የዞንና የወረዳ አመራሮችን ለማሳመን ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው
ራያና ጠለምትን በሰው በላው ስርአት ሃይል ስር ለማድረግ የዞንና የወረዳ አመራሮችን ለማሳመን ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አመለከቱ። የክልሉ ካቢኔ አሳልፌያለሁ የሚለውን ውሳኔ ተግባራዊ...
(ኢትዮ 360 - ሐምሌ 26/2015) በፍቼ ሰላሌ ከ20 በላይ የትላልቅ ተሽከርካሪ ሹፌሮች በኦነግ ገዳይ ቡድን ታገቱ።
በፍቼ ሰላሌ በሚገኘው የሲሚንቶ ፋብሪካ አካባቢ በሲሚንቶ ጥበቃ ላይ የነበሩ ከ20 በላይ የትላልቅ ተሽከርካሪ ሹፌሮች በኦነግ ገዳይ ቡድን መታገታቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይሄው ገዳይ ቡድን በእያንዳንዱ ሰው...
bottom of page




