top of page

Search


ሐምሌ 25/2015 የልደታ ፍርድ ቤት ችሎት ዛሬም በተቃውሞ ሲናጥ መዋሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በዶክተር ወንደሰን የክስ መዝገብ ያሉ የህሊና እስረኞችን ጉዳይ ለማየት የተሰየመው የልደታ ፍርድ ቤት ችሎት ዛሬም በተቃውሞ ሲናጥ መዋሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። የህሊና እስረኞቹ ዳኛዉ የፖለቲካ ወገንተኛ ናቸው...
ሐምሌ 25/2015በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ኤምባሲዎች ዱላ በያዘ የፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መደረጉን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ።
እየተፈጠረ ያለው ነገር በጣም አሳሳቢ ነዉ የሚሉት የውስጥ ምንጮቹ ቀደም ሲል ኢምባሲዎች በሙሉ የሚጠበቁት በፌደራል ፖሊስ እንደነበር ያነሳሉ። ነገር ግን አሁን ላይ በሙሉ ሰራዊቱ መሳሪያውን እንዲያወርድ ተደርጎ...
ሐምሌ 25/2015 በወለጋ አካባቢ ያለ የኦሮሞ ተወላጅ ሁሉ ውድ ንብረቱንም ሸጦ ቢሆን መሳሪያ እንዲገዙ መመሪያ መውረዱን ለኢትዮ 360 ገለጹ።
በኦሮሚያ ክልል በተለይ በወለጋ አካባቢ ያለ የኦሮሞ ተወላጅ ሁሉ ውድ ንብረቱንም ሸጦ ቢሆን መሳሪያ እንዲገዛ አዲስ መመሪያ መውረዱን በአካባቢው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ለኢትዮ 360 ገለጹ። የሰው በላው ስርአት...


ሐምሌ 25/2015 በአማራ ክልል ባህርዳርና አካባቢው የኦህዴዱ ኦነግ ሃይል በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ጦርነት መክፈቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በአማራ ክልል ባህርዳርና አካባቢው የሚገኙ የፖሊስ ሃይል አባላትን መሳሪያ አስወርዶ በአንድ ላይ ያፈነው የኦህዴዱ ኦነግ ሃይል በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ጦርነት መክፈቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ኢንተርኔትን...
ሐምሌ 25/2015 የአዲስ አበባ መምህራን ለቀጣዩ አመት ማስተማር የሚፈልጉበትን ቦታ እንዲመርጡ ምንጮች ገለጹ።
ለመምህራኑ የተቀመጠላቸው ምርጫ በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምሀር ቤቶች ወይንም ከአዲስ አበባ ተሰርቆ በተወሰድውና ሸገር የሚል ስም በተሰጠው አካባቢ ማስተማር የሚል መሆኑን አንስተዋል። ምርጫቸውን የሚያሰፍሩበት ቅጽ...
ሐምሌ 20/2015ከአማራ ክልል ለህዳሴው ግድብ ደን ምንጠራ በሚል ከተወሰዱት ወጣቶች 8ቱ ህይወታቸው ማለፉን ምንጮች ገለጹ።
ከአማራ ክልል ለህዳሴው ግድብ ደን ምንጠራ በሚል ወደ አካባቢው ከተወሰዱትና ከባድ ድብደባ እየተፈጸመባቸው ካለው ወጣቶች 8ቱ ህይወታቸው ማለፉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ኢትዮ 360 በቅርቡ በ7 የህዝብ ማመላለሻ...
bottom of page




