top of page

Search
ሐምሌ 20/2015 የደቡብ ክልል ዋና ከተማን በመወሰኑ ጉዳይ ላይ ከባድ ውዝግብ ተፈጠር!
! የደቡብ ክልል ዋና ከተማን በመወሰኑ ጉዳይ ላይ ከባድ ውዝግብ መፈጠሩን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። አስቀድሞ የክልሉ ዋና ከተማ አርባ ምንጭ ይሆናል በሚል ከዛሬ 8 ወር በፊት ተወስኖ እንደነበር ያስታውሳሉ።...


ሐምሌ 20/2015 መንግስት ሰዎችን ለማጥበድ የሚያስችሉ ጥቃቅን መሳሪያዎችን ወደ ሃገር ውስጥ በገፍ እያስገባ መሆኑን ምንጮች ገለጹ።
ኢትዮጵያን አስተዳድራለሁ ብሎ የሚያስበው አካል ሰዎችን ለማጥበድ የሚያስችሉ ጥቃቅን መሳሪያዎችን ወደ ሃገር ውስጥ በገፍ እያስገባ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። እነዚህ መሳሪያዎች እንደ ቁልፍ መያዣና...


ሐምሌ 20/2015በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኢቲቪ የተጀመረው የሰራተኛውን የትምህርት ማስረጃ የመመርመር ስራ እንዲታፈን መደረጉን ምንጮች ገለጹ።
በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኢቲቪ የተጀመረው የሰራተኛውን የትምህርት ማስረጃ የመመርመር ስራ አመራሩን የሚያጋልጥ ሆኖ በመገኘቱ እንዲታፈን መደረጉን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። የሰራተኛውን የትምህርት...


ሐምሌ 20/2015በጎንደር ደንቢያና አካባቢው ትላንት የነበረው ጦርነት በተወሰነ ደረጃ መረጋጋቱን ገለጹ።
በጎንደር ደንቢያና አካባቢው ትላንት የነበረው ጦርነት አሁን ላይ በተወሰነ ደረጃ መረጋጋቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ነገር ግን አሁን የገዳዩ ስርአት ሃይል አካባቢው ላይ መኖሩን የሚናገሩት ምንጮቹ ምናልባትም...


(ኢትዮ 360 - ሐምሌ 19/2015)በምዕራብ ደንብያ የሰው በላው ስርአት ሃይል በንጹሃን ላይ ጦርነት ከፈተ።
በጎንደር ምዕራብ ደንብያ ጯሂት ከተማ የሰው በላው ሰራዊት በንጹሃን የአማራ ተወላጆች ላይ በከባድ መሳሪያ የተደገፈ ጦርነት መክፈቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። የኦዴዱ ሃይል ጠዋት ላይ በጎርጎራ በኩል ከፍተኛ ቁጥር...


( ኢትዮ 360 - ሐምሌ 19 2015) የሸዋ ፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላት ደብረብርሃን ላይ ለውይይት እንዲመጡ ትእዛዝ ተላለፈ።
የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ በወንጀል የሚፈለጉትን ጨምሮ ሁሉም የፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላት ደብረብርሃን ላይ ለውይይት እንዲከቱ በሚል ለካቢኔው አባላት አስቸኳይ ትእዛዝ መስጠቱን የፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላቱ ለኢትዮ...
bottom of page




