top of page

Search


ሐምሌ 13/2015 በጋምቤላ ትላንት አምስት የአኝዋክ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ተገደሉ!
በጋምቤላ ትላንት አምስት የአኝዋክ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች መገደላቸውንና አስከሬናቸው ተቆራርጦ መጣሉን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በየቀኑ ሰዎች የሚገደሉት በአካባቢው የጸጥታ ሃይልና ክልሉን...


ሐምሌ 13/2015 የሸዋ ሮቢት ህዝብ ለመጨረስ አዲስ ሃይል ወደ አካባቢው እየገባ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በደቡብ ወሎ የወግዲ ወረዳ ነዋሪዎች በኦህዴዱ ሃይል እየተገደሉ ሲሆን የሸዋ ሮቢት ህዝብ ለመጨረስ ደግሞ አዲስ ሃይል ወደ አካባቢው እየገባ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ከኦህዴድ በላይ ኦህዴድ ነን በሚለው...
ሐምሌ 13/2015 በምስራቅ፣በሆሮጉድሩና በቄለም ወለጋ ዞኖች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን እልቂት ለመፈጸም ስራ አሁንም መቀጠሉን ነዋሪዎቹ ገለጹ።
በምስራቅ፣በሆሮጉድሩና በቄለም ወለጋ ዞኖች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን ላይ ዳግም እልቂት ለመፈጸም ወደ አካባቢው ገዳይ ቡድኑን የማጋዙ ስራ አሁንም መቀጠሉን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በከፍተኛ ሁኔታ እየገባ ያለው...


ሐምሌ 12/2015የአማራ ወጣቶች ማህበር ዋና ፀሀፊ ብሩክ ስለሽ ደብረብርሃን ላይ ታፈነ!
ሐምሌ 12/2015 የአማራ ወጣቶች ማህበር ዋና ፀሀፊ ብሩክ ስለሽ ደብረብርሃን ላይ ሲታፈን ለስራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ የሄዱ የአማራ ተወላጅ ወጣቶች ደግሞ አዲስ አበባ ላይ በገፍ መታፈናቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች...


ሐምሌ 12/2015 ከባህርዳር በሞጣ ወደ አዲስ አበባ የባአዴኑ ባለስልጣናት ከነቤተሰቦቻቸው ሲጓጓዙ ማደራቸውን ምንጮች አስታወቁ።
ከባህርዳር በሞጣ ወደ አዲስ አበባ በ18 ኮብራ ተሽከርካሪዎች የባአዴኑ ባለስልጣናት ከነቤተሰቦቻቸው ሲጓጓዙ ማደራቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ዛሬ ለሊቱን ሲጓዘ ያደረው የሆድ አደሩ የብአዴን ሹማምንት በቀጥታ...


ሐምሌ 12/2015 በቅርስነት ተመዝግቦ የሚገኘው የራስ ከበደ መንገሻ ቤት በኦህዴዱ ስርአት ሊፈርስ ነው !
በቅርስነት ተመዝግቦ የሚገኘው የራስ ከበደ መንገሻ ቤት በኦህዴዱ ስርአት ሊፈርስ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1890 ዓም የተገነባውና አሁን ላይ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር...
bottom of page




