top of page

Search


ሐምሌ 12/2015በሰሜን ሸዋ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በእርሻ ስራ ላይ የነበሩ 8 የአማራ ተወላጆች በኦነጉ ገዳይ ቡድን በግፍ መገደላቸውን ምንጮች ገለጹ
በሰሜን ሸዋ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በእርሻ ስራ ላይ የነበሩ 8 የአማራ ተወላጆች በኦነጉ ገዳይ ቡድን እንደግፋለን በሚሉ የኦሮሞ ጽንፈኞች በግፍ መገደላቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በወቅቱ ጥቃቱ ሲፈጸም በማሳቸው...


ሐምሌ 12/2015ሕወሃት ከ60 እስከ 70ሲ የሚደርስ አዲስ ጦር ማስጠጋቱን ተከትሎ በአካባቢው ከባድ ውጥረት መንገሱን የኢትዮ 360ገለጹ።
ሐምሌ 12/2015 ሕወሃት ከ60 እስከ 70ሲ የሚደርስ አዲስ ጦር ትላንት ወደ አካባቢው ማስጠጋቱን ተከትሎ በአካባቢው ከባድ ውጥረት መንገሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይሄውን ውጥረት ተከትሎም እነ ኮለኔን ደመቀ...


ሐምሌ 6/2015የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲኖዶስ በትግራይ በሚገኙ የኤጲስ ቆጶስነት ምርጫ እንዲቆም ሲል ቅዱስ ሲኖዶሱ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲኖዶስ በትግራይ በሚገኙ አህጉረ ስብከት የተመደቡ አባቶች እናደርገዋለን ያሉት የኤጲስ ቆጶስነት ምርጫ ሕገ ቤተክርስቲያንን ያልተከተለ በመሆኑ እንዲቆም ሲል ቅዱስ ሲኖዶሱ ውሳኔ...


ሐምሌ 6/2015በሶማሊያ ሰላም አስከባሪ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከነመሳሪያቸው እየጠፉ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በሶማሊያ ሰላም አስከባሪ(አሚሶም)አባል የሆኑ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከነመሳሪያቸው እየጠፉ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። መሳሪያቸውን ይዘው የሚጠፉት የመከላከያ አባላቱ መሳሪያቸውን ይዘው ከወጡ...


ሐምሌ 6/2015 በጉጂ ዞን በሊበን ወረዳ ለተጎጂው ማህብረሰብ የሚመጣው እርዳታ በአመራሩ እየተዘረፈ መሆኑ ነዋሪዎቹ ገለጹ።
በጉጂ ዞን በሊበን ወረዳ ለተጎጂው ማህብረሰብ የሚመጣው እርዳታ በአመራሩ እየተዘረፈ መሆኑ ህዝቡን በረሃብ እንዲያልቅ እያደረገው ነው ሲሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በአካባቢው መንግስት የለም ብቻ ሳይሆን ሕዝብን...
ሐምሌ 6/2015በአዲስ አበባ ቤተመንግስት ዙሪያ በጥበቃ ስራ ተሰማርተው የነበሩ ከ250 በላይ የአማራ ተወላጆች ትጥቅ እንዲፈቱ ተደርገጉ ።
በአዲስ አበባ ቤተመንግስት ዙሪያ በጥበቃ ስራ ተሰማርተው የነበሩ ከ250 በላይ የአማራ ተወላጆች ትጥቅ እንዲፈቱ ተደርገው በብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መታሰራቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። እነዚህ የአማራ ተወላጅ...
bottom of page




