top of page

Search


ሐምሌ 6/2015የብርሃኑ ጁላና የይልማ መርዳሳ ጦር በአየርና በምድር በንጹሃን ዜጎች ላይ ጦርነት መክፈታቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ።
የብርሃኑ ጁላና የይልማ መርዳሳ ጦር በአየርና በምድር በቆቦና በዞብል ተራራ አካባቢ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጦርነት መክፈታቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። የይልማ መርዳሳ አየር ሃይልም ይሁን የብርሃኑ ጁላ የምድር...
ሐምሌ 6/2015የብአዴኑ ስብስብ ሰላም አስከባሪ ሃይል በሚል አዳዲስ አባላት እየመለመለ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
የብአዴኑ ስብስብ ሰላም አስከባሪ ሃይል በሚል አዳዲስ አባላት እየመለመለ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ስብስቡ የአማራ ልዩ ሃይልን ከበተነ በኋላ የክልል ፖሊስ በሚል አዲስ ሃይል አሰልጥኖ እንደነበር ይናገራሉ።...
(ኢትዮ 360 _ ሐምሌ 4/2015)የግል ትምህርት ቤቶች ቀድሞ ይሰሩ የነበረበትን አሰራር ሁሉ እንዲቀይሩ ጫና እየተደረገባቸው ነው።
አዲስ አበባ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች ቀድሞ ይሰሩ የነበረበትን አሰራር ሁሉ እንዲቀይሩ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። የግል ትምህርት ቤቶች የተማሪውን ውጤት የሚሞሉበት ካርድም ሆነ...
(ኢትዮ 360 - ሐምሌ 4/2015)አብይ አህመድ በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግስታት መስሪያ ቤት አጥርን አፈረሰ።
በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግስታት መስሪያ ቤት አጥርን ያስፈረሰው አብይ አህመድ የተሰጠውን ከባድ ማስጠንቀቂያ ተከትሎ ድንጋጤ ውስጥ መግባቱን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገልጹ። የንጹሃንን ቤት በማፍረስ ህዝብን...
(ኢትዮ 360-ሐምሌ4/2015)በደንቢዶሎ መቻራና አካባቢው የኦነግ ቡድን የአማራ ተወላጆችን ገደለ።
በቄለም ወለጋ ደንቢዶሎ ዞን የመቻራ ከተማንና አካባቢውን ለሊቱን የወረረው የኦነግ ገዳይ ቡድን በከፈተው ተኩስ ቁጥራቸው የማይታወቅ የአማራ ተወላጆችን መግደሉን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። እስካሁ በሺዎች የሚቆጠሩና...
(ኢትዮ 360-ሐምሌ 4/2015)የሸዋ ሮቢት ከተማ ሕዝብ የኦህዴዱን ከፍተኛ የጦር ጄኔራሎች አሳፍሮ መለሰ።
የሸዋ ሮቢት ከተማ ሕዝብ በሰው በላው ስርአት መሪ አቢይ አሕመድ ለስብሰባ የተላኩ ከፍተኛ የጦር ጄኔራሎችን አሳፍሮ መመለሱን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ከፍተኛ የጦር ጄኔራሎች የሸዋ ሮቢት ከተማን ሕዝብ ትላንት...
bottom of page




