top of page

Search
(ኢትዮ 360 - ሐምሌ 4/2015)በሰሜን ሸዋ ቡልጋና አካባቢው የአማራውን ትግል እየጎተቱና እያስበሉት ያሉት የብልጽግና ካድሬዎች ናቸው።
በሰሜን ሸዋ ቡልጋና አካባቢው የአማራውን ትግል እየጎተቱና እያስበሉት ያሉት የብልጽግና ካድሬዎች መሆናቸውን የፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላት ለኢትዮ 360 ገለጹ። በተለይ ሰሞኑን ስማቸው በግልጽ ከተነገረው ውጪ ዋናውና...
(ኢትዮ 360-ሐምሌ 4/2015) በአዲስ አበባ በኮዬ ፈጬ አካባቢ ያሉ የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ከባለንብረቶቹ ሊነጠቁ ነው።
በአዲስ አበባ በኮዬ ፈጬ አካባቢ ያሉ የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለሪል እስቴት ይፈለጋሉ በሚል ነዋሪዎቹን ቤታቸውን ሊነጥቋቸው መዘጋጀታቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። የ10/90 ባለእድሎች 10 በመቶውን...
ሰኔ 22/2015 በደቡብ ኦሞ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአማራ ተወላጅ የሆኑ መከላከያ አባላት ታፍነው እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ።
በደቡብ ኦሞ ጂንካን ጨምሮ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአማራ ተወላጅ የሆኑ መከላከያ አባላት በተለ እስር ቤቶች ታፍነው እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ለኢትዮ 360 ገለጹ። ጅንካን ጨምሮ በሐዋሳ፣በአርባምንጭና በተለያዩ...
ሰኔ 22/2015በደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ከአራት በላይ የትምህርት ክፍሎች እንዲዘጉ መደረጋቸውን አስታወቁ።
በደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ትምህርት ክፍል ብቻ ሳይሆን ከአራት በላይ የትምህርት ክፍሎች እንዲዘጉ መደረጋቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ከአማርኛ ትምህርት ክፍል ውጪ...
ሰኔ 22/2015የብአዴን ሁሉም አመራሮችና መገናኛ ብዙሃኑ ስለልማትና መሰል ጉዳዮች ብቻ እንዲያወሩ መመሪያ ወርደ
አሁን ላይ ሁሉም የብአዴን ሹመኞች እና ሚዲያወቻቸው ስለልምትና መሰል ጉዳዮችን ብቻ እንዲናገሩ፥ እንዲጽፉ በመወረደላቸው መመሪያ መሰረት ተግባራዊ እያደረጉት ነው ይላሉ። እንደማሳያም ሰሞኑን የክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያና...
ሰኔ 22/2015 በምስራቅ ጎጃም እናርጅና እናውጋ እንዲሁም በሸበል የመከላከያ ሃይል ገብቶ ተኩስ መክፈቱን ተገለጹ።
በምስራቅ ጎጃም እናርጅና እናውጋ እንዲሁም በሸበል በረትታና በደጀን በረሃዎችም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦህዴዱ የመከላከያ ሃይል ገብቶ ተኩስ መክፈቱን የሕዝባዊ ሃይል አባላቱን ለኢትዮ 360 ገለጹ። ወደ አካባቢው ሃይሉን...
bottom of page




