top of page

Search
ሰኔ 22/2015የኤርትራ መንግስት ጦሩን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እያስጠጋ መሆኑን ምንጮች ገለጹ።
የኤርትራ መንግስት በተለያዩ አቅጣጫዎች ጦሩን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እያስጠጋ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ሻብእያ ከተሰነይ እና ከባሬንቱ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሃይል ወደ ተኮንብያ ማምጣቱም ምንጮቹ ጨምረው...


ኢትዮ 360_ሰኔ 21/2015) በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንዶሚኒየሙን ለሚሸጥ ነዋሪ አዲስ የስም ማዛወሪያ ታሪፍ ወጣ።
በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንዶሚኒየሙን ለሚሸጥ ነዋሪ አዲስ የስም ማዛወሪያ ታሪፍ መውጣቱን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ከዚህ በፊት ይላሉ ምንጮቹ አንድ የከተማዋ ነዋሪ የኮንዶሚኒየም ቤቱን ሲሸጥ ለስም...


(ኢትዮ 360_ሰኔ 21/2015) የአማራ ተማሪዎች ማህበር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዮናስ ገብሬ ታፈነ።
የአማራ ተማሪዎች ማህበር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዮናስ ገብሬ በአፋኙ ቡድን በደብረ ማርቆስ ከተማ መታፈኑን የማህበሩ ፕሬዝዳንት ወጣት ኤርሚያስ ጥጋቤ አስታወቀ። የጽህፈት ቤት ሃላፊው ዮናስ ገብሬ ተቋማዊ ስራዎችን ሲሰራ...


(ኢትዮ 360 - ሰኔ 21/2015) የግል ባንኮች ከፍተኛ የሆነ የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጠማቸው።
በኢትዮጵያ በሚገኙ የግል ባንኮች ከፍተኛ የሆነ የጥሬ ገንዘብ እጥረት የተከሰተው ሁሉም የግል ባንኮች ከ5 ቢሊዮን ያላነሰ ጥሬ ገንዘብ በመሰብሰብ ትግራይ ክልል ወደአሉ ቅርንጫፎች እንዲልኩ በመደረጉ ነው ሲሉ የኢትዮ...


(ኢትዮ 360_ሰኔ 21/2015) የዒድ አል አድሃ (አረፋ) 1 ሺህ 444ኛው በዓል ተከበረ።
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) 1 ሺህ 444ኛው በዓል በአዲስ አበባና በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነስርአቶች ተከብሮ ዋለ። በአሉ በአዲስ አበባ ከተማና በተለያዩ አካባቢች የተቸገሩትን በመርዳትና...


(ኢትዮ 360-ሰኔ 21/2015)በምስራቅ ጎጃም ደብረወርቅ ከተማ የኦህዴዱ ሃይል አንድ ሴትን ገሎ በርካቶችን አቆሰለ።
በምስራቅ ጎጃም እናርጅ እናውጋ ወረዳ የደብረወርቅ ከተማን ለማስከፈት ተኩስ የከፈተው የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል አንድ ሴት ገሎ በርካቶችን ማቁሰሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይህው ሃይል ከወረዳው ፖሊስ ጋር...
bottom of page




