top of page

Search
ጳጉሜ 2/20115 ሸዋ ሃገረ ማርያምና አሳግርት በህዝባዊ ሃይሉ ቁጥጥር ስር ሲውሉ ሃይሉን ወደሌሎች አካባቢዎች እያጋዘ መሆኑን ገለጹ።
በሰሜን ሸዋ ሃገረ ማርያምና አሳግርት በህዝባዊ ሃይሉ ቁጥጥር ስር ሲውሉ የሰው በላው ስርአት ደግሞ ሃይሉን ከደብረማርቆስ ወደሌሎች አካባቢዎች እያጋዘ መሆኑን የህዝባዊ ሃይሉ አባላት ለኢትዮ 360 ገለጹ። ሀገረ...
ጳጉሜ 2/2015የቱሪዝም ሚኒስቴር የወር የቢሮ ኪራይ ሒሳብ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር መሆኑን ምንጮች አስታወቁ።
የቱሪዝም ሚኒስቴር የወር የቢሮ ኪራይ ሒሳብ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሲሆን በየቀኑ ለምግብ ብቻ ከ300ሺ ብር በላይ ወጪ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች አስታወቁ። በሚኒስትሯ ናሲሴ ጫሊ ትእዛዝ ለቢሮ...
(ኢትዮ 360 -ጳጉሜ 1/2015) በስልጤ ዞን ወደ 5ሺ የሚሆን ነዋሪ ከቀዬው ተፈናቀለ።
በስልጤ ዞን ቀበት ከተማ ትላንት ጽንፈኛ የሙስሊም አክራሪ ቡድን ነኝ የሚለው ስብስብ ከፈጸመው ጥቃት ጋር ተያይዞ ወደ 5ሺ የሚሆን ነዋሪ ከቀዬው መፈናቀሉን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ነዋሪዎቹ የትላንቱ ጥቃት...
(ኢትዮ 360 - ጳጉሜ 1/2015) በጋምቤላ ማጃንግ ዞን ጎደሬ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ የተጀመረው ጥቃት ቀጥሏል።
በጋምቤላ ማጃንግ ዞን ጎደሬ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ የተጀመረው ጥቃት ዛሬም ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገልጹ። በዚህ ጥቃት እስካሁን ሰባት ሰዎች መገደላቸው ቢታወቅም ነገር ግን ጥቃቱ በተለያዩ...
(ኢትዮ 360 _ጳጉሜ 1/2015)በሰው በላው ሃይል የሚታፈኑ ወገኖችን አድራሻ ማግኘት አልተቻለም።
የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ኢንሼቲቭ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲል አስማማውና የኪነጥበብ ባለሙያው አርቲስት ዱባለ መላክን ጨምሮ ከየተገኙበት የታፈኑ ንጹሃን ዜጎች ያሉበትን ቦታ ማግኘት አስቸጋሪ ሆኖ መቀጠሉን የኢትዮ...
(ኢትዮ 360 -ጳጉሜ 1/2015) በሰሜን ሸዋ የምንጃር ሸንኮራንና የበረህት አካባቢዎች ወደ ቀድሞ እንቅስቃሴያቸው ተመለሱ።
በሰሜን ሸዋ የምጃር ሸንኮራንና የበረህት አካባቢዎችን የተቆጣጠረው ህዝባዊ ሃይሉ በቀጣይ ሃገረ ማርያምና አሳግርትን በቀጣይ በእጁ እንደሚያስገባ የአማራ ህዝብ ትግል መሪዎች ለኢትዮ 360 ገለጹ። አሁን ባለው ሁኔታ...
bottom of page