top of page

Search

(ኢትዮ 360-ሰኔ 14/2015)በቀብሪ ደሃር ከተማ ከመከላከያ ካምፕ አምልጦ የወጣ አንድ የኦህዴዱ ሰራዊት አባል አራት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ገደለ።
በሶማሌ ክልል ቀብሪ ደሃር ከተማ ከመከላከያ ካምፕ አምልጦ የወጣ አንድ የኦህዴዱ ሰራዊት አባል በከፈተው ተኩስ አራት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ሲገድም ሶስት ያህል ሰዎችን ማቁሰሉን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ወደ...
(ኢትዮ 360 _ሰኔ 14/2015) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የህዋሃት ደጋፊ፣ ባለሃብትና ካድሬዎች የአማራ ተወላጆችን በመጠቆምና በማሳፈን ላይ ናቸው።
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የህዋት ደጋፊ፣ ባለሃብትና ካድሬዎች በሰሜኑ ጦርነት የተሳተፉ የአማራ ተወላጆችን በመጠቆምና በማሳፈን ላይ መሆናቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በከተማዋ ነዋሪ ከሆኑትም ሌላ በእርቅ...
ሰኔ 8/2015 በኮንሶ ዞን ጉማይዴ አካባቢ የሚቀሳቀሰው ኮንሲታ የተባለው ህገወጥ ቡድን ዝርፊያ መጀመሩን ነዋሪዎቹ ገለጹ።
በኮንሶ ዞን ጉማይዴ አካባቢ የሚቀሳቀሰው ኮንሲታ የተባለው ህገወጥ ቡድን በሰገን ከተማ በአራቱም አቅጣጫ በዘመቻ መልክ ዝርፊያ መጀመሩን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ለዚህ እንዲያግዛቸው ደግሞ የህገወጥ ቡድኑን...

ሰኔ 8/2015 የህዳሴው ግድብ የውሃ ከፍታን የሚናገሩ ቁጥሮች እንዲጠፉ እየተደርጉ መሆኑን ተገለጹ።
የህዳሴው ግድብ የውሃ ከፍታን የሚናገሩ ቁጥሮች በቀለም እንዲጠፉ እየተደርጉ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። ይሄ እየተደረገ ያለው ደግሞ ሰሞኑን ከህዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ አዲስ ለሚጀመረው...
ሰኔ 8/2015 በምስራቅ ጎጃም ደምበጫ ነገሮች ከሚታሰበው በላይ እየከረሩ መምጣታቸውን ተገለጹ።
በምስራቅ ጎጃም ደምበጫ ነገሮች ከሚታሰበው በላይ እየከረሩ መምጣታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢትዮ 360 ገለጹ። የአካባቢው ሽማግሌዎችም የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል ከአካባቢው እንዲወጣ በተደጋጋሚ ቢጠይቁም ሰሚ ግን...
bottom of page