top of page

Search
ሰኔ 8/2015በወላይታ ሁሉም አካባቢው በፌደራል ሃይል እንዲከበብ መደረጉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በወላይታ ምርጫ እናካሂዳለን በሚል ሰበብ ሁሉም አካባቢው በፌደራል ሃይል እንዲከበብ መደረጉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይሄ ከበባም ይካሄዳል የሚባለው ምርጫ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ይቆያል ቢባልም ምርጫው ከተጠናቀቀ...


ሰኔ 8/2015 ከአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች እየታፈኑ የሚታሰሩ የአማራ ተወላጆችም ለከባድ ህመም ሊጋለጡና ህይወታቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ ገለጹ።
ከአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች እየታፈኑ የሚታሰሩ የአማራ ተወላጆችም ሆኑ ሌሎቹ በየማፈኛ ቤቱ ካለው የእስረኛ አያያዝና ድብደባ ጋር ተያይዞ ለከባድ ህመም ሊጋለጡና ህይወታቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ ታፋኞቹ ለኢትዮ...
ሰኔ 8/2015የሀገራ አቀፍ የቤተ ክርስቲያን ኮሚቴ አባላትን ጉዳዩ ከግምት በማስገባት ፍርድ ቤቱ የዋስትና መብት ተጠብቆ ከእስር እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ኦርቶ
የሀገራ አቀፍ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላትን ጉዳዩ ከግምት በማስገባት ፍርድ ቤቱ የአገልጋዮቹ የዋስትና መብት ተጠብቆ ከእስር እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥያቄ...
ሰኔ 8/2015የብልጽግናው ካድሬዎች በየቀበሌውና በየክፍለከተማው እየዞሩ የፓርቲውን መጽሔት እንዲሸጡ የወረደው መመሪያ ቁጣን መቀስቀሱን አስታወቁ።
የብልጽግናው ካድሬዎች በየቀበሌውና በየክፍለከተማው እየዞሩ የፓርቲውን መጽሔት እንዲሸጡ የወረደው መመሪያ ውስጥ ለውስጥ ቁጣን መቀስቀሱን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። መጽሔቱን የመሸጡ ዘመቻ ከቀበሌና ከክፍለከተማ...
ሰኔ 7/2015 በአዲስ አበባ የተገነቡት ባለ 18 ፎቅ የጋራ መኖርያ ቤቶች ያለምንም መውጫ መውረጃ (ሊፍት) ህብረተሰቡ እንዲገለገልባቸው ተገለጹ።
የ40/60 በባለ አንድ መኝታ ቤት የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንዶሚኒየም አጠቃላይ ክፍያን አጠናቆ ሰርቶ ለመስጠት የሚከፈለው 470,000 ሺ ብር ነበር ይላሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 በላኩት መረጃ ላይ። ነገር ግን ይሄን ብር...
ሰኔ 7/2015ኢትዮጵያ ለነዳጅ ጭነት የምትገለገልባቸው ሁለት መርከቦች ለሲንጋፖር መንግስት መሸጣቸውን ተገለጹ።
ኢትዮጵያ ለነዳጅ ጭነት የምትገለገልባቸው ሁለት መርከቦች በኦህዴዱ አገዘዝ ለሲንጋፖር መንግስት መሸጣቸውን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። ባህርዳርና ሐዋሳ የሚል መጠሪያ የተሰጣቸው ሁለት መርከቦች ለሲንጋፖር...
bottom of page




