top of page

Search


ሰኔ 1/2015ብሔረ ብጹአን መልካ ስላሴ ገዳም በህይወት የተገኙት 200 ያህሉ ብቻ መሆኑን ምእመናኑ ገለጹ።
ብሔረ ብጹአን መልካ ስላሴ ገዳም የኦህዴዱ ሃይል ከፈጸመው ጥቃት ጋር ተያይዞ እስካሁን በገዳሙ ውስጥ ከነበሩት ከ600 በላይ መነኮሳት በህይወት የተገኙት 200 ያህሉ ብቻ መሆኑን ምእመናኑ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በገዳሙ...


ኢትዮ 360-ግንቦት 30/2015) በሰሜን ሸዋ የተለያዩ አካባቢዎች አዲስ ጥቃት ሊከፈት ነው።
በሰሜን ሸዋ የተለያዩ አካባቢዎችን ወሮ የሚገኘው የኦህዴዱ ሃይል አሁንም አዲስ ጥቃት ለመክፈት በዝግጅት ላይ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በሸዋ ሮቢት ራሳ፣በሚዳ ወረዳ፣በማጀቴና አካባቢው ተደጋጋሚ ጥቃት...


ኢትዮ 360- ንቦት 30/2015) ማዳበሪያ በተለየ መልኩ ወደ ጅማና ወለጋ በገፍ እየተጋዘ ነው።
በኦሮሚያ ክልል ማዳበሪያ በተለየ መልኩ ወደ ጅማና ወለጋ በገፍ እየተጋዘ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይሄ ማዳበሪያ እየተጓጓዘ ያለው ደግሞ ገዳ የሚባለው የመጓጓዣ አገልግሎት ተመድቦለት መሆኑን ሳይጠቁሙ...


(ኢትዮ 360 -ግንቦት 30/2015) አርበኛ ዘመነ ካሴ በድጋሚ ሊታሰር ነው።
ፌደራል ላይ የተቀመጠው አካል በድጋሚ አርበኛ ዘመነ ካሴን ለማሰር እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። የብአዴኑ ብልጽግና አርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ እስከአሁን የፈጠራቸው የሀሰት ክሶች በሕግ ፊት...
ኢትዮ 360_ግንቦት 30/2015) በአማራ ክልል ህብረተሰቡን ያነቃሉና የፋኖ ህዝባዊ ሃይልን ይደግፋሉ የሚባሉ ባለሃብቶችና ነዋሪዎች በገፍ እየታፈኑ ነው።
በአማራ ክልል ህብረተሰቡን ያነቃሉና የፋኖ ህዝባዊ ሃይልን ይደግፋሉ የሚባሉ ባለሃብቶችና ነዋሪዎች በገፍ እየታፈኑ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው ለኢትዮ 360 ገለጹ። ባለሃብቱና ህብረተሰቡን በማንቃትና ችግሮችን በመርዳት...


ኢትዮ 360_ግንቦት 30/2015) መንዲዳ የገበያ ማዕከል ፈረሰ።
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ያለምንም ማስጠንቀቂያ እንዲፈርስ የተደረገው የመንዲዳ ገበያ ነጋዴዎችና ተገልጋዮች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ለኢትዮ 360 ገለጹ። የመንዲዳ ገበያ ሲፈርስ ከ20...
bottom of page




