top of page

Search


ግንቦት 29/2015 በፌደራል ፖሊስ እስካሁን በዜጎች ላይ ለፈጸሙት ኢ ሰብአዊ ድርጊት የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎ ተገዝቶ ሊታደላቸው መሆኑን አስታወቁ
ግንቦት 29/2015 በፌደራል ፖሊስ እስካሁን በዜጎች ላይ ለፈጸሙት ኢ ሰብአዊ ድርጊት ማበረታቻ ዘመናዊ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎ ተገዝቶ ሊታደላቸው በዝግጅት ላይ መሆኑን ምንጮች አስታወቁ። በፌደራል ፖሊስ መስሪያ ቤት...


ግንቦት 29/2015በአዲስ አበባ የሚገኘው የባህል አልባሳት መደብር ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን ነዋሪዎቹ ገለጹ
በአዲስ አበባ በተለምዶ ሽሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የባህል አልባሳት መደብር ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ለንግድ መደበሩ መታሸግ ዋናው ምክንያት ደግሞ አስቀድሞ መደብሮቹ ለታሪክ...


ግንቦት 29/2015በአፋር ክልል በሾላ ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ታጉረው የሚገኙትና የአማራ ተወላጅ ሕይወታቸው በከባድ አደጋ ላይ መውደቁን ተገለጹ።
በአፋር ክልል በሾላ ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ታጉረው የሚገኙትና ቁጥራቸው ከ800 በላይ የሚሆን የአማራ ተወላጅ የመከላከያ አባል የነበሩና የፋኖ ህዝባዊ አባላት ሕይወታቸው በከባድ አደጋ ላይ መውደቁን ለኢት 360 ገለጹ።...


ግንቦት 29/2015በአዲስ አበባ ግብር ባልከፈሉ የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ ቅጣት መተላለፉን ተገለጹ!
በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤትና የግል መኖሪያ ቤቶች ግብር ባልከፈሉ የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ ቅጣት መተላለፉን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። አዲሱ የቅጣት ውሳኔ ከግንቦት አንድ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን...


ግንቦት 29/2015የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል በግሸን ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ሃይሉን ማስፈሩን ተገለጹ።
የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል በግሸን ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ሃይሉን ማስፈሩን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይሄ ሃይል በአካባቢው 020 ፣019 ፣021 ፣ 022 ፣023ና ሌሎች አካባቢዎች ላይ መፍሰሱን ጠቁመዋል።...


(ኢትዮ 360- ግንቦት 24/2015) ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከህብረተሰቡ የተዋጣው ገንዘብ ለቤተመንግስት ግንባታ ሊወሰድ ነው።
ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከህብረተሰቡ የተዋጣውን ገንዘብ ለቤተመንግስት ግንባታ በሚል ሊወሰድ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። ለ12 አመት ያህል ለህዳሴ ግድብ በሚል ከህብረተሰቡና በውጭ ካለው ኢትዮጵያዊና...
bottom of page




