top of page

Search


ግንቦት 22/2015ት በአሰላ ከተማ በሚገኘው የዴራ አማኑኤ በአተፈጸመው ጥቃት አራት የቤተክርስቲያን አገልጋይ አባቶች ጨምሮ የአካባቢው ነዋሪዎችን መግደሉ
በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰላ ከተማ አካባቢ በሚገኘው የዴራ አማኑኤል አጥቢያ ቤተክርስቲያን ላይ የኦነግ ገዳይ ቡድን በፈጸመው ጥቃት አራት የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን ጨምሮ የአካባቢው ነዋሪዎችን መግደሉን ነዋሪዎቹ...
ግንቦት 22/2015 የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል መረሃቤቴና አካባቢውን ለማውደም አካባቢውን መውረሩን ተገለጸ! 360 ገለጹ።
ሰሜን ሸዋን በአራት አቅጣጫ የወረረው የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል መረሃቤቴና አካባቢውን ለማውደም አካባቢውን መውረሩን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ከካራ ምሽግ ሚዳ መርሃቤቴን ጨምሮ ሶስቱ ወረዳዎቹ በአራት አቅጣጫ...


ግንቦት 17/2015 የባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች ላይ የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ!
የባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች ላይ ዛሬ የደረሰውና ለ 23 ሰዎች መጎዳት ምክንያት የ ሆነው የቦምብ ጥቃት የፈጸመው ወደ ክልሉ አስቀድሞ እንዲገባ የተደረገው የኦህዴዱ አደገኛ የጥፋት ቡድን መሆኑን...
ግንቦት 17/2015 የኢዜማ ፓርቲን በበላይ ሲመሩ የቆዩ አመራሮች ተለዮ።
የኢዜማ ፓርቲን በበላይ ሲመሩ የቆዩ አመራሮች ከፓርቲው መለየታቸውን አስታወቁ። አመራሮቹ በተስፋ በቀረው የለውጥ ጅማሮ አንድ ትልቅ ሀገራዊ ፓርቲ እንደሚያስፈልግ አምነውና ያላቸውን አዋተው “ኢዜማ” የሚባል ሁሉን...
ግንቦት 17/2015የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶችን በፌደራል ፖሊስ ጥበቃ ስር ለማድረግ ማሳመኛ ተላከ!
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶችን በፌደራል ፖሊስ ጥበቃ ስር ለማድረግ የማሳመኛ ዶክመንት ተዘጋጅቶ መላኩን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች አጋለጡ። ይሄንን ዶክመንት ያጠናው ደግሞ በአብይ አህመድ የተቋቋመውና ተጠሪነቱም...
ግንቦት 17/2015 የኦሮሞ ተወላጅ ምሁራን ህገወጥ እንቅስቃሴ በአስቸኳይ መቆም አለበት ሲሉ አሳሰቡ!
በኦሮሚያ ክልል የሚገኙና በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጅ ምሁራን መንግስት ነኝ የሚለው አካል በሃይማኖት ተቋማት ላይ የሚያደርገውን ህገወጥ እንቅስቃሴ በአስቸኳይ ማቆም አለበት ሲሉ አሳሰቡ። በአቢይ...
bottom of page




