top of page

Search


ግንቦት 17/2015 የመከላከያ ሃይልን ልብስ የለበሰው ሃይል በስርቆትና በማስፈራራት ወንጀል ላይ ተሰማርቷ!
በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ እንጦጦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የመከላከያ ሃይልን ልብስ የለበሰው ሃይል በስርቆትና በማስፈራራት ወንጀል ላይ ተሰማርቷል ሲሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ከስርቆቱም በላይ ለቱን በተኩስ...


ግንቦት 17/2015በኦሮሚያ ክልል ምናሬ ከተማ ከ150 በላይ የመከላከያ አባላት መገደላቸው ተገለጽ!
በኦሮሚያ ክልል ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አካባቢ ምናሬ ከተማ በሚገኘው የመከላከያ ሃይል ላይ የኦነግ ገዳይ ቡድን በፈጸመው ጥቃት ከ150 በላይ የመከላከያ አባላት መገደላቸው የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይሄ ቡድን...


ግንቦት 17/2015 በሆሮጉድሩ ወለጋ በጃርዴጋና አካባቢው ለስራ ከሄዱ የአማራ ተወላጅ የሆኑ አባላት መታነፋቸው ታወቀ!
በሆሮጉድሩ ወለጋ በጃርዴጋና አካባቢው ለስራ ከሄዱ የመከላከያ አባላት መካከል የአማራ ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ አባላት ተለይተው መታፋናቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። በቁጥር ምን ያህል እንደሆነ ማወቅ አልተቻለም...
የእኔ ጥያቄ የድኅነት እንጂ የመብት ጥያቄ አይደለም ፤ ከሲኖዶስ የምጠብቀው እና የምጠይቀው !!
(መ/ር ብርሃኑ አድማስ እንደጻፉት) አቤቱ ጌታዬ እና መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሳላውቅ በድፍረት አውቄ በትዕቢት ከመናገር እንድትጠብቀኝ እለምንሃለሁ። ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ በደምህ...


ግንቦት 10/2015 ብልጽግና ከመጣ ጀምሮ የፈረሱ መስጅዶች ቁጥር ወደ 50 ሊደርስ እንደሚችል ተገለጹ።
ብልጽግና የሚባለው አካል ከመጣ ጀምሮ የፈረሱ መስጅዶች ቁጥር ወደ 50 ሊደርስ እንደሚል ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ የእምነቱ ተከታዮች ለኢትዮ 360 ገለጹ። እነሱ እንደሚሉት ትላንት ብቻ አምስት መስኪዶች ወደ...


ግንቦት 10/2015 በሸዋሮቢትና የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል በከፈተው ተኩስ በትንሹ ወደ 10 ንጹሃን ዜጎች ተገደሉ ።
በሰሜን ሸዋ በሸዋሮቢትና በአካባቢው ንጹሃን ዜጎች ላይ የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል በከፈተው ተኩስ በትንሹ ወደ 10 ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 አስታወቁ። ትላንትን ያሳለፉት በከባድ ሁኔታ መሆኑን...
bottom of page




