top of page

Search


ግንቦት 10/2015 በአዲስ አበባ የሚታፈኑ ልጆቻቸውን ቤተሰቦቻቸው ማግኘት አልቻሉም።
በአዲስ አበባ ከተለያዩ አካባቢዎች የሚታፈኑ የአማራና የደቡብ ብሔር ተወላጆች ከተያዙ በኋላ ሊያገኟቸው አለመቻላቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ። አፈናውን የሚያካሂዱት ሰዎች ወዴት እንደሚወስዷቸው ቢጠይቁ እንኳን ምላሽ...


ግንቦት 10/2015 በአፋር ክልል በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች ለከፋ ረሃብ ተዳርገዋል።
በአፋር ክልል በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውንና ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን የሚረዳቸው አካል በመጥፋቱ ለከፋ ረሃብ መዳረጋቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተለይ ራሱንና ቤተሰቡን በሃብት እያደላደለ...


10/2015መንግስት የሚባለው አካል "ጽንፈኛ" በሚል እሳቤ አማራነታቸውን እንዲፈታ ሲል እናት ፓርቲ አሳሰበ።
መንግስት የሚባለው አካል "ጽንፈኛ" በሚል እሳቤ አማራነታቸውን መሰረት አድርጎ ያሰራቸውን የማህበረሰብ አንቂዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ምሁራን፣ ባለሀብቶች እና ሌሎች ግለሰቦችን በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲል እናት ፓርቲ አሳሰበ።...
ከቶ ማን ነው ህገ ወጡ?
የኦሮምያ ክልል መንግስት አዲስ አበባ ላይ ቤተ መንግሥት እሰራለሁ ብሎ ቢሊዮን ብሮች መድቧል። በአንድ በኩል የኦሮሞ ህዝብ ስንት ፈጥኖ ደራሸ እርዳታ በሚፈልግበት በዚህ ሰአት የክልሉ መሪ ቅንጡ ቤተመንግስት ለመገንባት...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 9/2015) በደቡብ ጎንደር ሰዴ ሙጃ ወረዳና አካባቢው በብአዴኑ ሚሊሻና በኦህዴድ ገዳይ ቡድን ተከቧል።
በደቡብ ጎንደር ሰዴ ሙጃ ወረዳ ላይ የፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላት የገደለውና ያቆሰለው የአካባቢው ሚሊሻና የኦህዴዱ ሃይል አሁንም ከተማዋን መክበባቸውን የፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላቱ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ከአንድ ቀን...


ግንቦት 9/2015 በሰሜን ሸዋ በይፋትና በሸዋ ሮቢት አካባቢዎች የኦህዴዱ የመከላከያ ሃይል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት መክፈቱን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360ገለጹ
በይፋት ባሱድ አካባቢ ማለዳው ላይ ጦርነት የከፈተው ይሄው ሃይል በከባድ መሳሪያ ቤቶችን ሲያወድም መዋሉን ይናገራሉ። በዚህ ጥቃት አንድ ሰው የገደለው ይሄው ሃይል ሰሞኑን ለዚህ ዘመቻ ራሱን ሲያዘጋጅ መክረሙንም ጨምረው...
bottom of page




