top of page

Search
(ኢትዮ 360 -ጳጉሜ 1/2015) በትግራይ ስድስት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት ታሰሩ።
በትግራይ ክልል የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ ስድስት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይሄንን ተከትሎም በከተማው ከባድ ውጥረት...
(ኢትዮ 360 -ጳጉሜ 1/2015) በስልጤ ዞን ወደ 5ሺ የሚሆን ነዋሪ ከቀዬው ተፈናቀለ።
በስልጤ ዞን ቀበት ከተማ ትላንት ጽንፈኛ የሙስሊም አክራሪ ቡድን ነኝ የሚለው ስብስብ ከፈጸመው ጥቃት ጋር ተያይዞ ወደ 5ሺ የሚሆን ነዋሪ ከቀዬው መፈናቀሉን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ነዋሪዎቹ የትላንቱ ጥቃት...
(ኢትዮ 360 ጳጉሜ 1/2015) በሞጃና ወደራ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው የአማራ ህዝባዊ ሃይል ከ3መቶ በላይ የገዳዩን ቡድን ሃይል ከነመሳሪያው ማረከ።
በሞጃና ወደራ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው የአማራ ህዝባዊ ሃይል ከ3መቶ በላይ የገዳዩን ቡድን ሃይል ከነመሳሪያው ሲማርክ ሞረትና ጁሩ ላይ ደግሞ ህዝባዊ ሃይሉ ገዳዩን ቡድን ከቦ መውጫ እንዲያጣ ማድረጉን የህዝባዊ ሃይሉ...
ነሃሴ 18/2015 በሰሜን ሸዋ ሽንፈቱን የተከናነበው የገዳይ ቡድኑ ስብስብ የተረፈውን ሃይሉ ሰብስቦ ወደ አካባቢው መመለሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ /መኮይ/ ገና በጠዋቱ ሽንፈቱን የተከናነበው የገዳይ ቡድኑ ስብስብ የተረፈውን ሃይሉ ሰብስቦ ወደ አካባቢው መመለሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ገና ሳይነጋ ንጹሃንን ሊፈጅ ወደ በአንጾኪያ...
ነሐሴ 18/2015 የብአዴን አመራሮች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን የኢትዮ ገለጹ።
በሰሜን ሸዋ ደብረብርሃንና አካባቢው መረጃ በመስጠትና መንገድ በመምራት ጭምር ህዝባቸውን እያስጨረሱ ላሉ የብአዴን አመራሮች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በማስጠንቀቂያው ላይ በዋናነት...
ነሐሴ 18/2015 የዶንጋ ማህበረሰብ መብቱን በመጠየቁ ብቻ እየተሳደደና እየታሰረ ነው ሲሉ የማህበረሰቡ አባላት ገለጹ።
በደቡብ ክልል አዲስ ተመሰረተ በተባለው ክልል ውስጥ ያሉው የዶንጋ ማህበረሰብ መብቱን በመጠየቁ ብቻ እየተሳደደና እየታሰረ ነው ሲሉ የማህበረሰቡ አባላት ለኢትዮ 360 ገለጹ። አዲስ ተቋቋመ በተባለውና ከፍተኛ ቁጥር...
bottom of page