top of page

Search


ኢትዮ 360 -ግንቦት 9/2015) ከኦሮሚያ ክልል ትጥቅ ፈቷል በሚል የተደራጀ አዲስ ሃይል ወደ አዲስ አበባ ገባ።
ከኦሮሚያ ክልል ትጥቅ ፈቷል በሚል የተደራጀ አዲስ ሃይል ወደ አዲስ አበባ እንዲገባ መደረጉን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ይሄ ህገወጥ ስብስብ ትጥቁን ፈቷል በሚል የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኝ የማድረጉን ስራም...


ኢትዮ 360 -ግንቦት 9/2015) በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶችንና የግለሰቦችን ቤት በግብ ስም ለመውረስ እየተሰራ ነው።
በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶችንና ቤቶችን ለመውረስ የሚያስችል አዲስ መመሪያ ተግባራዊ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። ለዚህ ማስፈጸሚያ ደግሞ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶችም ሆኑ የግል መኖሪያ ያላቸው...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 9/2015) በሐዋሳ ከተማ ነጋዴው ብልጽግና ካድሬዎች ገንዘቡን እየተነጠቀ ነው።
በሐዋሳ ከተማ ከትላንት ጀምሮ የብልጽግና ካድሬዎች ነጋዴውን በማስገደድ ብሩን እየነጠቁት ነው ሲሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በተደጋጋሚ ቀን እየተቆጠረ እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ሌብነት ሲፈጸም ቢቆይም ትላንት...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) የጨለንቆ አካባቢ በኦነግ ገዳይ ቡድን መወረሩን ነዋሪዎች ገለጹ።
በምሥራቅ ሐረርጌ በሜታ ወረዳ፣ ጨለንቆ አካባቢ ሰሞኑን ከመከላከያ ሃይል ጋር ጦርነት የገጠመው የኦነግ ቡድን አካባቢውን መውረሩ ማህበረሰቡን ከባድ ስጋት ላይ እንዲወድቅ አድርጎታል ሲሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ።...


ኢትዮ 360_ግንቦት 8/2015)የቀድሞ የኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ እና ፖሊስ ሰራዊት ማህበር የአማራ ልዩ ሃይልን በሃይል ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ አወገዘ።
የቀድሞ የኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ እና ፖሊስ ሰራዊት ማህበር የአማራ ልዩ ሃይልን በሃይል ትጥቅ ለማስፈታት የሚደረገውን ሙከራ አጥብቆ እንደሚቃወም አስታወቀ። ጊዜ ወስዶ በመነጋገር መፍትሄ ማምጣት ሲቻል መንግስት...


(ኢትዮ 360 - ግንቦት 8/2015) አርበኛ ዘመነ ካሴን በግዴታ ችሎት ለማቅረብ እየተሰራ ነው።
አርበኛ ዘመነ ካሴን በግዴታ ችሎት ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተደጋጋሚ አርበኛ ዘመነ ካሴ ፍርድ ቤት ቅረብ ለሚለው ጥያቄ የሰጠው የአልቀርብም ምላሽ የኦህዴዱንም ሆነ የብአዴኑን እቅድ...
bottom of page




