top of page

Search


(ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) በኮምቦልቻ የኦህዴዱ ጄነራሎች በሚስጥር እየመከሩ ነው።
በኮምቦልቻ የኦህዴዱ ጄነራሎች በሚስጥር እየመከሩ መሆኑን የኢትዮ 360 የአካባቢው ምንጮች ገለጹ። ይሄ የጄኔራሎቹ ስብሰባ ቀናትን የወሰደ መሆኑን የሚናገሩት ምንጮቹ ሚስጥራዊ ስብሰባው እየተካሄደ ያለው ደግሞ ሰን ሳይድ...


ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) በአዲስ አበባ ከተማ በጉልት የችርቻሮ ንግድ የተሰማሩ ነዋሪዎች የንግድ ቦታ እየፈረሰ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ በጉልት የችርቻሮ ንግድ የተሰማሩ ነዋሪዎች የንግድ ቦታ ያለምንም ማስጠንቀቂያ ሲፈርስ መዋሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተለይ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘውና ለረጅም አመታት እነዚህን ነጋዴዎች...


(ኢትዮ 360 _ግንቦት 8/2015) በሲዳማ ክልል የተቋቋመው የሙስና ኮሚቴ ወንጀለኞችን እየደበቀ ነው።
በሲዳማ ክልል የተቋቋመው የሙስና ኮሚቴ ዋና በሌብነት የሚጠየቁ ከፍተኛ አመራሮችን ጉዳይ በመሸፈን ወንጀለኞችንና ወንጀልን እያበረታታ ነው ሲሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 አስታወቁ። ኮሚቴ ተብሎ የተቋቋመው ጥቆማ...


ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) የአማራ ክልል አርሶ አደሮችን እንዳያርሱ የማድረግ የመጨረሻው ደረጃ ተደርሷል።የአማራ ክልል አርሶ አደሮችን እንዳያርሱ የማድ
ለዚህ ማሳያው ደግሞ ትላንት የአፈር ማዳበሪያ ለመጠየቅ አደባባይ የወጣው ብቻ ሳይሆን ሁሉም የክልሉ አርሶ አደር በሚባል ደረጃ አደጋ ላይ ወድቋል ይላሉ። ምንጮቹ በክልሉ ማዳበሪያ የሚያሰራጩ 23 የህብረት ስራ ማህበራት...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) የፌደራል ፖሊስ መስሪያ ቤት በከባድ ውጥረት ውስጥ መግባቱን ተገለጽ ።
የፌደራሉ ፖሊስ መስሪያ ቤት በከባድ ውጥረት ውስጥ መግባቱን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። የውስጥ ምንጮቹ የፌደራል መስሪያ ቤቱ በቀን ሶስት ጊዜ ስብሰባ እየተካሄደ መሆኑን ያነሳሉ። ስብሰባው በቀን ሶስት ጊዜ...


ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) በአማራ ክልል የተጀመረውንና አልሳካ ያለውን ዘመቻ በድጋሚ ለመጀመር እንቅስቃሴ ተጀመርን።
በአማራ ክልል የተጀመረውንና አልሳካ ያለውን ዘመቻ በድጋሚ በምስራቅ አማራ ፋኖና በጎጃም የፋኖ ህዝባዊ ሃይል ላይ ዳግም ለመጀመር እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተደጋጋሚ የምስራቅ አማራ ፋኖ...
bottom of page




