top of page

Search


(ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) በአማራ ተወላጆች ላይ የሚካሄደው አፈና እስከጾታዊ ጥቃት የደረሰ መሆኑ ተገለጹ።
(ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) በአማራ ተወላጆች ላይ የሚካሄደው አፈና እስከጾታዊ ጥቃት የደረሰ መሆኑ ተገለጹ። በአማራ ተወላጆች ላይ የሚካሄደው አፈና እስከጾታዊ ጥቃት የደረሰ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ራሱን አጥፍቷል በሚል የተሳሳተ መረጃ ሲወጣበት የነበረው ተማሪ አባባው ስንሻው አራት ቦታ በስለት
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ራሱን አጥፍቷል በሚል የተሳሳተ መረጃ ሲወጣበት የነበረው ተማሪ አባባው ስንሻው አራት ቦታ በስለት መወጋቱን የኢትዮ 360 የዩኒቨርስቲው ምንጮች ገለጹ። ከአንድ ቀን በፊት ኢትዮ 360 ባወጣው...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) በአማሮ ልዩ ወረዳ የኮሌራ ወረርሽኝ የአምስት ንጹሃንን ህይወት ቀጠፈ።
በአማሮ ልዩ ወረዳ በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ ባለፉት 48 ሰአታት ብቻ የአምስት ንጹሃንን ህይወት መቅጠፉ ተሰማ። በተደጋጋሚ በአካባቢው በየጊዜው የኦነግ ታጣቂ ቡድን ከሚፈጸመው የንጹህን ግድያና ማሳደድ ጋር ተያይዞ...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) በሰሜኑ ጦርነት ወደ አካባቢው ተልከው የነበሩ የመከላከያ አባላት ወደቤተሰባቸው አልተመለሱም።
በሰሜኑ ጦርነት ወደ አካባቢው ተልከው የነበሩ የመከላከያ አባላት ቤተሰቦች እስካሁን ልጆቻቸው ያሉበት ሁኔታ መወቅ እንዳልቻሉ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በተደጋጋሚ ስለልጆቻቸው እንዲነግሯቸው የሚመለከታቸውን አካላት...


ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) በደብረብርሃን የአካባቢው ሚሊሻ በአካባቢው ማህበረሰብና በፋኖ ህዝባዊ ሃይል ላይ ጥቃት ሊፈጽም ነው።
በደብረብርሃን አዳዲስ የአማራ ልዩ ሃይልን ልብስ እንዲለብስ የተደረገው የአካባቢው ሚሊሻ በአካባቢው ማህበረሰብና በፋኖ ህዝባዊ ሃይል ላይ ጥቃት እንዲፈጽም እየተዘጋጀ ነው ሲሉ የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ከዛም...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 2/2015) በአማራ ክልል በሽምግልና ስም በማዘናጋት አዲስ ዘመቻ ሊጀመር ነው።
በአማራ ክልል የጀመረው ዘመቻ ያልተሳካለት የኦህዴዱ ስብስብ በሽምግልና ስም በማዘናጋት አዲስ ዘመቻ ለመጀመር እቅድ መንደፉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በሽምግልና ስም የሚላኩት ካድሬዎችም ዋና አላማ እርቅ ለማውረድ...
bottom of page




