top of page

Search


ኢትዮ 360-ግንቦት 2/2015) በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ሞቶ የተገኘው ተማሪ ጉዳይ አነጋጋሪ ነው።
በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ራሱን በመስቀል ሕይወቱን አጥፍቷል በሚል ከዩኒቨርስቲው የወጣው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ የዩኒቨርስቲው የውስጥ ምንጮች ለኢትዮ 360 ገለጹ። የአንደኛ አመት የሶሻል ሳይንስ ተማሪ የሆነው...


(ኢትዮ 360 -ግንቦት 2/2015) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም ሆነች ህዝቡ በፈተና ውስጥ እያለፉ ነው።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንደቤተክርስቲያን ህዝብም እንደህዝብ በፈተና ውስጥ እያለፉ ያሉበት ጊዜ ነው ሲሉ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ አስታወቁ።...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 2/2015) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ በአዳነች አበቤ ትእዛዝ ሰጪነት የአማራ ቤቶች ሊፈርሱ ነው።
በአዲስ አበባ ለሚ ኮራ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው የክብር ደመና ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአዳነች አበቤ ትእዛዝ ሰጪነት የአማራ ቤቶች እንዲፈርሱ ውሳኔ መተላለፉን የኢትዮ 360 ምንጮች ስታወቁ። አዳነች አበቤ ወደ ከተማ...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 1/2015)ከአማራ ልዩ ሃይል ተርፎ የነበረው ሃይል ከነትጥቁ ጠፋ።
የአማራ ልዩ ሃይል ሲበተን ስልጠና ትወስዳላችሁ በሚል ተመዝግበው ከነበሩት የልዩ ሃይል አባላት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ዛሬ ከነትጥቃቸው መጥፋታቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ሰማንያ በመቶ የሚሆነው የአማራ ልዩ...
(ኢትዮ 360 -ግንቦት 1/2015) በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ የገንዘብ ምዝበራ እየተካሄደ ነው።
በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ታክስ የማይክፈልበት በሚል ከፍተኛ ገንዘብ እየተመዘበረ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተለይ በየክፍለ ከተሞች አዳዲስ ሹመት በመስጠት ስም የሚወጣው ገንዘብ ከፍተኛ መሆኑን...
(ኢትዮ 360_ግንቦት 1/2015)በድሬደዋ የሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች የመደመር መጽሃፍን በ1ሺ ብር ግዙ ተባሉ።
በድሬደዋ የሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች የአብይ አህመድን የመደመር መጽሃፍ በ1ሺ ብር እንዲገዙ መገደዳቸውን ለኢትዮ 360 ገለጹ። በተለይ የድሬደዋ ሪፈራል ሆስፒታል ባለሙያዎች መጽሃፉን አንገዛም በሚል በግልጽ አቋማቸውን...
bottom of page




