top of page

Search
(ኢትዮ 360-ግንቦት 1/2015) በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ ተገድሎ ተገኘ።
(ኢትዮ 360-ግንቦት 1/2015) በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ ተገድሎ ተገኘ። በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ ተገድሎ መገኘቱን ተከትሎ ከባድ ተቃውሞ መቀስቀሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። እስካሁን...
(ኢትዮ 360 -ግንቦት 1/2015) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቤተክህነት በኦህዴዱ ወታደራዊ ሃይል ተከበበ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቤተክህነትና አካባቢው በኦህዴዱ ወታደራዊ ሃይል እየተከበበ መሆኑን የኢትዮ 360 አይን እማኞች ገለጹ። አምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፓትሪያርኩ ማረፊያን ጨምሮ...
(ኢትዮ 360-ግንቦት 1/2015) የአማራ ወጣቶች ማህበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ምክትል ሊቀ መንበር ታፈነ።
የአማራ ወጣቶች ማህበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ምክትል ሊቀ መንበር በኦህዴዱ ሃይል መታፈኑን ቤተሰቦቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ምክትል ሊቀመንበሩ አበባው ማሙዬ በዚሁ ቡድን የታፈነው ቤተሰብ ጥየቃ ወደ ደብረብርሃን...
(ኢትዮ 360-ግንቦት 1/2015)ከአማራ ልዩ ሃይል ተርፎ የነበረው ሃይል ከነትጥቁ ጠፋ።
የአማራ ልዩ ሃይል ሲበተን ስልጠና ትወስዳላችሁ በሚል ተመዝግበው ከነበሩት የልዩ ሃይል አባላት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ዛሬ ከነትጥቃቸው መጥፋታቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ሰማንያ በመቶ የሚሆነው የአማራ ልዩ...
በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አደጋ ላይ ወድቋል።(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)
(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ከመቼው በከፋ መልኩ አደጋ ላይ ወድቋል ሲሉ አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና የደቡባዊ አፍሪካው ሚዲያ ኢንስቲትዩት በጋራ ያወጡት የዳሰሳ ጥናት...
በአዲስ አበባ ተጽእኖ ፈጣሪ ናቸው የሚባሉ መምህራን ሊታፈኑ ነው።(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)
(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)በአዲስ አበባ ከተማ ተጽእኖ ፈጣሪ ናቸው የሚባሉ የአማራ ተወላጅ መምህራንን ለማፈን አዲስ መመሪያ መውረዱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ሰሞኑን ከየቦታው የእጅ ስልካቸው ጭምር...
bottom of page




