top of page

Search
በወልቃይትና አካባቢው ህወሃት ጦርነት ሊከፍት ነው።(ኢትዮ 360 -ሚያዚያ 25/2015)
(ኢትዮ 360 -ሚያዚያ 25/2015) ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ሰራዊት ያስጠጋው ህወሃት ንጹሃንን ለመፍጀት ዝግጅቱን አጠናቋል ሲሉ የኢትዮ 360 ምንጮች ገልጸዋል። በማይፀብሪም በተመሳሳይ መልኩ ሃይሉን አስገብቷል የሚሉት...
በሸዋ ሮቢት የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል በንጹሃን ላይ ጦርነት ከፈተ።(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)
(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015) በሰሜን ሸዋ ሸዋ ሮቢትና አካባቢው የኦህዴዱ መከላከያ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጦርነት መክፈቱን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ትላንት ከአካባቢው ወደ...
በመተከል የዘር ጭፍጨፋ ሲፈጽሙ የነበሩ አመራሮች ወደ ስልጣን እየተመለሱ ነው። (ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)
በቤንሻንጉ መተከል ዞን የአማራ ተወላጆች ላይ የዘር ጭፍጨፋ ሲፈጽሙና ሲያስፈጽሙ የነበሩ አመራሮች በድርድር ስም ወደ ቀድሞ ስልጣናቸው እንዲመለሱ እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በሺዎች የሚቆጠሩ...
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እና አካባቢው ከነገ ጀምሮ ጦርነት ለመጀመር የኦህዴድ ጦር የመከላከያ ዩኒፎርም ለብሶ መዘጋጀቱ ተገለፀ።
(ኢትዮ 360 -ሚያዚያ 11/2015)በአማራ ክልል በሸዋና አካባቢው ከነገ ጀምሮ ጦርነት ሊከፍተ የተዘጋጀው የኦህዴዱ መከላከያ በሸዋሮቢት ትልልቅ ምሽጎችን ሲቆፍር በማጀቴ ደግሞ ፋኖዎችን ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ ከበባ...
በሃድያ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ለተቃውሞ አደባባይ ወጡ። (ኢትዮ 360- ሚያዚያ 11/2015)
በሃድያ ዞን የ3 ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው የመንግስት ሰራተኞች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸውን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። የሶስት ወረዳና የአንድ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የሶስት ወር ደሞዛቸውን በተደጋጋሚ...
ጥንታዊው የሶደሬ ፈለገ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከሽመልስ አብዲሳ በተላከ ህገወጥ ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት። (ኢትዮ 360-ሚያዚያ 11/2015)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥንታዊው የሶደሬ ፈለገ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከሽመልስ አብዲሳ በተላከ ህገወጥ ቡድን ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስበት መደረጉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።...
bottom of page




