መስከረም 10/2016 በሰሜን ሸዋ ራሳ ላይ ጦርነት የከፈተው ገዳይ ቡድን አብዛኞቹን አካባቢዎች እንዲለቅ መደረጉን አባላቱ ገለጹ
ከከሚሴ የገባው ገዳይ ቡድን ጭራ ሜዳ ላይ ከነሙሉ ሰራዊቱ ከጥቅም ውጪ እንዲሆን መደረጉን ይናገራሉ። ሰላ ድንጋይን ነጻ ያወጣው ሃዝባዊ ሃይልን እየሸሸው ያለው ገዳይ ቡድኑ ብቻ ሳይሆን ሆድ አደሩ የብአዴን ቡድን መሆኑ...
መስከረም 10/2016 በሰሜን ሸዋ ራሳ ላይ ጦርነት የከፈተው ገዳይ ቡድን አብዛኞቹን አካባቢዎች እንዲለቅ መደረጉን አባላቱ ገለጹ
መስከረም 10/2015 በጎጃም ደብረማርቆስ ያለውን የገዳዩን ቡድን ምሽግ የተቆጣጠረው አባዛኛውን አካባቢዎ ነጻ እያወጣ መሆኑን የህዝባዊ ሃይሉ አባላት ገለጹ።
መስከረም 10/2016በደቡብ ክልል የኮሬ ማህበረሰብ ይኖርበት ከነበረው የነጭ ሳር አካባቢው በግዴታ እንዲፈናቀል እየተደረገ መሆኑን ተወላጆቹ ገለጹ
መስከረም 10/2015 በአማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ድንበር ላይ የሚገኘውና አውራ ጎዳና የሚባለው አካባቢ በኦህዴዱ ሃይል መወረሩን ነዋሪዎቹ ገለጹ።
መስከረም 8/2016ከትግራይ እዳጋ ሰሉሰ የተነሳው 11ኛ ክፍለ ጦር በጠለም ወደ ሚገኘው ደቂ ገብራይ ቀበሌ መሻገሩን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
መስከረም 8/2016 የአማራ ህዝብ ትግልን ለመቀልበስ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በቀጥታ ወደ አማራ ክልል እየተላከ መሆኑን ምንጮች ገለጹ።