top of page

Search


ኢትዮ 360 - ነሀሴ 10/2015)በምዕራብ ወሎ ጃማ ደጎሎ የሚዳ ህዝባዊ ሃይል የገዳዩን ስርአት ሃይል ከጥቅም ውጪ አደረገው።
ከሁለት ቀን በፊት ይላሉ ለዚሁ ገዳይ ቡድን ያደረው የክልሉ ሚሊሻ በጣለው ቦንብ የህዝባዊ ሃይሉ አባላት ላይ ጉዳት አድርሶ እንደነበር ይናገራሉ። ነገር ግን ይሄንን ግድያ ተጠቅሞ የኦህዴዱ ሃይል ወደ ከተማ ለማለፍ...


(ኢትዮ 360-ነሀሴ 10/2015) የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 6 ሰራተኞች ታፈኑ።
የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች መኖሪያ መንደር ተሰብሮ 6 የፋብሪካው ሰራተኞች በገዳዩ ቡድን ከየቤታቸው ታፍነው መወሰዳቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ከለሊቱ ስድስት ሰአት ቤታቸው ሰብሮ አፍኖ የወሰዳቸው ገዳይ...
ነሀሴ 9/2015በአሸባሪነት የተፈረጁ ጋዜጠኞች ላይ ንብረት ላይ እግድ ሊጣል መሆኑን ምንጮች ገለጹ።
ነሀሴ 9/2015 በአሸባሪነት የተፈረጁ ጋዜጠኞች ላይ ንብረት ላይ እግድ ሊጣል መሆኑን ምንጮች ገለጹ። ለሰው በላው ስርአት አስጊ ናቸው የተባሉና በአሸባሪነት የተፈረጁ ጋዜጠኞች፣የማህበረሰብ አንቂዎችና ሌሎች ግለሰቦች...
ነሀሴ 9/2015 በ ፍኖተ ሰላም ከመቶ በላይ ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን በግፍ ያስጨፈጨፈው አስተኳሽ ተገደለ!
በጎጃም ፍኖተ ሰላም ከመቶ በላይ ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን በግፍ ያስጨፈጨፈው የድሮን አስተኳሽ በሰአታት ልዩነት ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። በዛው በፍኖተ ሰላም በሚገኝ ሆቴል...
ነሀሴ 9/2015 በከምባታ ጠምባሮ ዞንየ ተጀመረው የስራ ማቆም አድማ ዛሬም ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በዚህ የስራ ማቆም አድማ ላይ በዞን መዋቅር የሚገኙ የሁሉም መምሪያ መንግስት ሰራተኞች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በስራ ማቆም አድማው ተሳታፊ መሆናቸውን ተናግረዋል። የዱራሜ ከተማ አስተዳደር መንግስት ሰራተኞች እና...
ነሀሴ 9/2015 የዘር ማጥፋት ስራ ውስጥ የህዋሃት ሃይል አልተሳተፈም በሚል የወጣው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ ምንጮች ገለጹ።
በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው የዘር ማጥፋት ስራ ውስጥ የህዋሃት ሃይል አልተሳተፈም በሚል የወጣው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተደጋጋሚ ኢትዮ 360 በመረጃው ህወሃት በተለያዩ...
bottom of page




