top of page

Search

ነሐሴ 2/2015 የአማራ ተወላጆች ላይ አፈና ለማካሄድ እቅድ መያዙን የኢትዮ 360 ምንጮች አጋለጡ።
በሰራዊቱ ውስጥ ባሉ የአማራ ተወላጆች ላይ አፈና ለማካሄድ እቅድ መያዙን የኢትዮ 360 ምንጮች አጋለጡ። በተለይ ደግሞ በአማራ ህዝብ ላይ ባወጀው ጦርነት ሽንፈት እየተከናነበ ያለው አካል የሚያደርገው ጠፍቶት ድንጋጤ...

ነሐሴ 2/2015 በባህርዳር ከተማ ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን በጅምላ እየፈጀ ያለው የህወሃት ሃይል መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ።
በባህርዳር ከተማ ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን በጅምላ እየፈጀ ያለው በአዲስ መልክ ተደራጅቶ ወደ አካባቢው እንዲገባ የተደረገው የህወሃት ሃይል መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ከዚህ ሃይል ጋር ደግሞ በሰው በላው...

ነሐሴ 2/2015 የባህርዳር ከተማ ለሊቱን ሙሉ በከባድ መሳሪያ ሲደብደብ ማደሩን ነዋሪዎቹ ገለጹ።
የባህርዳር ከተማ ለሊቱን ሙሉ በከባድ መሳሪያ ሲደብደብ ማደሩን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። የአማራ ህዝባዊ ሃይሉ ደግሞ የሳባታሚት ማረሚያ ቤትን ሰብሮ በሺዎች የሚቆጠሩ የፋኖ፣የልዩ ሃይል፣የጦር መኮንኖችንና ሌሎችን...
ነሐሴ 2/2015 የጎንደር ከተማን በከባድ መሳሪያ እያወደሙዋት ነው ሲሉ የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ።
ከወልቃይት የተነሳውና በሌላኛው ባንዳ ጄኔራል ዋኘው አለሜ የሚመራው ኮር የጎንደር ከተማን በከባድ መሳሪያ እያወደማት ነው ሲሉ የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። የዋኘው አለሜ ጦር ከወልቃይት ተነስቶ ጎንደር ከተማ...
ነሐሴ 2/2015 በደብረዘይትና አካባቢው ወጣት አዋቂን ያለየ ከባድ አፈና በጅምላ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ።
በደብረዘይትና አካባቢው ወጣት አዋቂን ያለየ ከባድ አፈና ከትላንት ጀምሮ በጅምላ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በሰላሙ ጊዜ ወደ አካባቢው የገባው የአማራ ተወላጅ አሁን በየቤቱ እየታደነና እየታፈነ...
bottom of page