top of page

Search
ነሐሴ 2/201ደርባ የሜድሮክ እህት ኩባንያ በቀን እስከ 10ሲ ቶን ሲሚንቶ በማምረት እንደሚታወቅም ያነሳሉ
ደርባ የሚገኘው ከአዲስ አበባ በ45 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ በምትገኘው ጫንጮ መሆኑን ይናገራሉ። ፋብሪካው ስራውን ያቆመውም የኦነጉ ገዳይ ቡድን ከአንድ ወር በፊት እስከ ፋብሪካው ውስጥ ገብቶ አንድ ተርባይን በማቃጠሉ...
ነሐሴ 2/2015 አዳነች አበቤ በጠራችው ስብሰባ ላይ የተገኙ የብአዴን አመራሮች እየተለቀሙ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ።
በናዝሬት አዳማ አባ ገዳ አዳራሽ አዳነች አበቤ በጠራችው ስብሰባ ላይ የተገኙ የብአዴን አመራሮች እየተለቀሙ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። በዚህ ስብሰባ ላይ ከ2ሺ በላይ አመራሮ እንዲገኙ የተደረገ ሲሆን...


ነሐሴ 2/2015 በአርባምንጭና በሌሎች አካባቢዎች ህዝባዊ ተቃሞው እንዲቀጥል ማደጉን የአርባምንጭ ነዋሪዎች ለኢትዮ 360 ገለጹ።
የደቡብ ክልል አዲሱ የክላስተር አደረጃጀት ዛሬም በአርባምንጭና በሌሎች አካባቢዎች ህዝባዊ ተቃሞው እንዲቀጥል ማደጉን የአርባምንጭ ነዋሪዎች ለኢትዮ 360 ገለጹ። የአርባምንጭ ነዋሪ አደባባይ በመውጣት ጭምር ክህደት...


ሐምሌ 27/2015 በጎንደር ዩኒርስቲ በነበሩ ተማሪዎች ላይ በፈጸመው ጥቃት ሶስት ተማሪዎችን ሲገድል ከ20 በላይ ማቁሰሉን የህዝባዊ ሃይልአባላቱ ገለጹ።
በአማራ ክልል ሙሉ የኢንተርኔት አገልግሎትን ያቋረጠው የሰው በለው ስርአት ያሰማራው ገዳይ ቡድን በጎንደር ዩኒርስቲ በነበሩ ተማሪዎች ላይ በፈጸመው ጥቃት ሶስት ተማሪዎችን ሲገድል ከ20 በላይ ማቁሰሉን የህዝባዊ ሃይል...


ሐምሌ 27/2015በአፋር ክልል 20 የሚጠጉ አመራሮችና ወጣቶች መታሰራቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በአፋር ክልል የሰው በላው ስርአትን የሚቃወሙ ጽሁፎችን ደግፋችኋል በሚል ወደ 20 የሚጠጉ አመራሮችና ወጣቶች መታሰራቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። የክልሉ የለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ሃንፍሬ...


ሐምሌ 27/2015 የአማራ ሕዝባዊ ሃይል በርካታ ከተሞችን እየተቆጣጠረ መሆኑን አስታወቁ።
የአማራ ሕዝባዊ ሃይል ደብረወርቅና ሞጣን ጨምሮ በርካታ ከተሞችን እየተቆጣጠረ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ለሊቱን በሙሉ ኢንተርኔት በማቋረጥና በአንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ሃይል እንዳይኖር በማድረግ...
bottom of page




