top of page

Search


(ኢትዮ 360-ሰኔ 21/2015)አንድ ከፍተኛ የአፍሪከ ዲፕሎማት በኦነግ ታገቱ።
አንድ ከፍተኛ የአፍሪከ ዲፕሎማት በኦነግ ገዳይ ቡድን መታገታቸውም የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። በከፍተኛ ሚስጥር እንዲያዝ የተደረገውን ይሄውንን ጉዳይ በዋናነት ውስጥ ለውስጥ በሚስጥር ለመጨረስ እየሰሩ ያሉት...


(ኢትዮ 360-ሰኔ 21/2015) በአፋር ክልል ወጣቶች በገፍ እየታፈኑ ነው።
በአፋር ክልል የብልጽግናውን አስተዳደር ይቃወማሉ የተባሉ ወጣቶች ሁሉ በገፍ እየታሰሩ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በማህበራዊ ድረገጽ ላይ ስርአቱን የሚቃወሙ ጽሁፎችን ሼርና ላይክ የሚያደርጉ ሁሉ የዚህ አፈና...
(ኢትዮ 360-ሰኔ 14/2015) በአዲስ አበባ ቅድሚያ አግኝቶ ግብር ለመክፈል ኦሮምኛ ተናጋሪ መሆን ግዴታ ነው የሚል መመሪያ ወረደ።
በአዲስ አበባ መሬት አስተዳደር በሚል የተቋቋመው የዘረፋ ክፍል አሁን ደግሞ በግብር ምክንያት የሚንገላታዉን ህዝብ ኦሮምኛ ተናጋሪ ካልሆነ የቅድሚያ ተስተናጋጅ አይሆንም የሚል መመሪያ መውረዱን የኢትዮ 360 ምንጮች...


(ኢትዮ 360-ሰኔ 14/2015)በደብረ ኤልያስ በሚገኙ አራቱ ገዳማት ውስጥ በህይወት የተገኙት አንድ መነኩሴ ብቻ ናቸው።
በደብረ ኤልያስ በሚገኙ አራቱ ገዳማት ውስጥ አንድ መነኩሴ ብቻ በሕይወት መገኘታቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች። በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥር ባሉ አራት ገዳማት...


(ኢትዮ 360-ሰኔ 14/2015)የታገቱትን የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎችን ለማስፈታት ለእያንዳንዱ አንድ ሚሊየን ብር ተጠየቀ።
በኦሮሚያ ክልል አሊ ዴሮ አካባቢ የታገቱትን የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎችን ለማስፈታት ለእያንዳንዱ አንድ ሚሊየን ብር መጠየቃቸውን ቤተሰቦቻቸው ለኢትዮ 360 ገለጹ። ምንም ማድረግ አልቻልንም የሚሉት ቤተሰቦቻቸው...


(ኢትዮ 360-ሰኔ 14/2015)በአዲስ አበባ የቦሌ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቦሌ መድሃኒአለም ካቴድራል ገዳም ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል ሲሉ ማመናኑ ለኢትዮ 360 አስታወቁ። የቦሌ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ቤተክህነቱ ባወገዘው ህወገወጥ ቡድን...
bottom of page




