top of page

Search
ሰኔ 7/2015 በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ እና የግል ቤቶች ግብር ክፍያ ከአንድ ወር በኋላ የ2016 ክፍያ እንደሚጀመር ተገለጹ።
በአዲስ አበባ አሁን ክፈሉ እየተባለው ያለው የጋራ መኖሪያና የግል ቤቶች ግብር ክፍያ ከአንድ ወር በኋላ የ2016 ክፍያ እንደሚጀመር የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። አሁን ህብረተሰቡ ክፈል በሚል እየተጠየቀ ያለው...


ሰኔ 7/2015 አርበኛ ዘመነ ካሴን ትላንት ለማፈንና ለመግደል የ ተደርገ ያልተሳካ ሙከራ !
አርበኛ ዘመነ ካሴን ትላንት ለማፈንና ለመግደል ሞክሮ ያልተሳካለት አካል ዛሬ ከብርሸለቆና ከመኮድ ያመጣውን ሃይል በአካባቢው አሰማርቶ መጨረሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ትላንት በአንድ አቅጣጫ ቦምብ በማፈንዳት...


ሰኔ 1/2015በአዲስ አበባ በተለምዶ ሽሮ ሜዳ የሚባለው አካባቢ ማህበረሰቡ ለከፍተኛ የትራፊ አደጋ መጋለጡን ነዋሪዎቹ ገለጹ።
በአዲስ አበባ በተለምዶ ሽሮ ሜዳ የሚባለው አካባቢ ማህበረሰቡ የእግረኛ መንገድ በማጣቱ ለከፍተኛ የትራፊ አደጋ መጋለጡን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ይሄ ችግር ሊፈጠር የቻለው ደግሞ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ...


ሰኔ 1/2015 በአፋር ክልል በትምህርት የተደረጉ ድጋፎች በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እየተመዘበረ መሆኑን አስታወቁ።
በአፋር ክልል በትምህርት በጤና ፣ በመልሶ ግንባታ መዋል የነበረበት የአፋር ዓመታዊ በጄትም ሆነ ለክልሉ የተደረጉ ድጋፎች በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እየተመዘበረ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። የክልሉ ካቢኒ...


ሰኔ 1/2015በምስራቅ ጉጂ ዞን መብታቸውን ለመጠየቅ አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል ከባድ ድብደባ መፈጸሙን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360
ሰኔ 1/2015 በምስራቅ ጉጂ ዞን ከባድ ድብደባ መፈጸሙን ነዋሪዎቹ ገለጹ። በምስራቅ ጉጂ ዞን መብታቸውን ለመጠየቅ አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል ከባድ ድብደባ መፈጸሙን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ...
ሰኔ 1/2015 በጅንካ ዩኒቨርስቲ ቦርድ ሰብሳቢ ቀጀላ መርዳሳ ትእዛዝ ስልጣን እየተሰጠ መሆኑን ገለጹ
በጅንካ ዩኒቨርስቲ ቦርድ ሰብሳቢ ቀጀላ መርዳሳ ትእዛዝ ሰጭነት ብቻ በዩኒርስቲው ለኦህዴዱ ያግዛሉ ለሚባሉ ሰዎች ስልጣን እየተሰጠ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተለይ የኦሮምኛ ቋንቋ ይችላሉ የሚባሉ የኮንሶ...
bottom of page




