top of page

Search


(ኢትዮ 360-ግንቦት 24/2015) በደብረ ኤልያስ ጉዳት ያደረሰባቸውን መነኮሳትንና ምእመናንን መርዳት አልተቻለም።
በደብረ ኤልያስ የኦህዴዱ መከላከያ ስብስብ ጉዳት ያደረሰባቸውን መነኮሳትንና ምእመናንን ለመታደግ አሁንም ከባድ ችግር እንደገጠማቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢትዮ 360 ገለጹ። እስካሁን ከአንዱ መግቢያ ወደ አንዱ መግቢያ...


ግንቦት 24/2015 በሰሜን ሸዋ እንሳሮ አካባቢ የገባው የኦህዴዱ የመከላከያ ሃይል በንጹሃን ዜጎች ላይ ተኩስ መክፈቱ ነተገለጹ።
በሰሜን ሸዋ እንሳሮ አካባቢ የገባው የኦህዴዱ የመከላከያ ሃይል በንጹሃን ዜጎች ላይ ተኩስ መክፈቱን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ከአዲስ አበባ 130 ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኘውን የእንሳሮ ከተማ የወረረው የኦህዴዱ...


(ኢትዮ 360 - ግንቦት 24/2015)በአዲስ አበባ የነዋሪው የኋትስ አፕ ገጽ እየተበረበረ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ በኦህዴዱ ቡድን የሚታፈኑስ ሰዎች ሁሉ በአሸባሪነት ከተፈረጁ ሰዎች ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ስልካቸው እየተነጠቀ እነሱም ወደ ማጎሪያ እየተወሰዱ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በከተማዋ...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 24/2015) በደብረማርቆስና በደምበጫ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ እንደቀጠለ ነው።
የደብረማርቆስ ከተማ ነዋሪ ለሁለተኛ ቀን እምቢተኝነቱን ሲቀጥል የደምበጫ ነዋሪም ይሄንን ትግል መቀላቀሉን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ደብረማርቆስ ላይ የንግድ ሱቆችን በግዴታ ለማስከፈት ነዋሪውን የሚያዋክበው...


(ኢትዮ 360-ግንቦት 24/2015) የኢትዮጵያ እስልምና እምነት ተከታዮች እየተሳደዱና እየታሰሩ ነው።
የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ነገ በድጋሚ ተቃውሞ ሊያስነሳ ይችላል በሚል በርካታ የእምነቱ ተከታዮች እየታሰሩ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ከኦህዴዱ ስርአት ህገወጥ የቤትና መስጂድ ፈረሳ ጋር በተያያዘ ነገ...


ግንቦት 24/2015 የመከላከያ ዘጋቢ ፊልም ይመረቃል በሚል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችና መመህራንን እንዲልኩ ተገደዱ
በአዲስ አበባ ሚኒዬም አዳራሽ ነገ የመከላከያ ዘጋቢ ፊልም ይመረቃል በሚል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችና መመህራንን እንዲልኩ በግዴታ መታዘዛቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ከየትምህርት ቤቱ ሰላሳ ተማሪዎችንና አምስት...
bottom of page




