top of page

Search


ግንቦት 23/2015በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ ጃማና ወረኢሉ በኩል የኦህዴዱ መከላከያ ሰራዊት የአማራ ህዝባዊ ሃይልን የማጥፋት ዘመቻ መጀመሩን ተገለጸ።
በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ ጃማና ወረኢሉ በኩል የኦህዴዱ መከላከያ ሰራዊት ከወረዳና ከተሞች የጸጥታ ሀይል ማለትም ከፖሊስ፣ ከሚሊሻ እና ከሰላም አስከባሪ ሀይል ጋር በመሆን በቅንጅት የአማራ ህዝባዊ ሃይልን የማጥፋት...
ግንቦት 23/2015 በሰሜን ሸዋ መንዝና አካባቢው በኦህዴዱ የመከላከያ ሃይል መወረሩን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ።
በሰሜን ሸዋ መንዝና አካባቢው በኦህዴዱ የመከላከያ ሃይል መወረሩን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ወደ አካባቢው የገባው ይሄው ሃይል ደግሞ ሞላሌ አካባቢ ቆሎ ማርገፊያ በሚባል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መመሸጉን...


ግንቦት 23/2015 በሐዋሳ ከተማ ከንቲባ የግል ጠባቂ የታፈነችው ወይዘሪት ጸጋ በላቸው እስካሁን ያለችበት ሊታወቅ አለመቻሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
በሐዋሳ ከተማ ከንቲባ የግል ጠባቂ የታፈነችው ወይዘሪት ጸጋ በላቸው እስካሁን ያለችበት ሊታወቅ አለመቻሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። የዳሽን ባንክ የሂሳብ ሠራተኛ የሆነችው ወይዘሪት ጸጋ በላቸው በከንቲባው ጠባቂ...


ግንቦት 22/2015በፌደራል መስሪያ ቤቶች የሚመጡ የትምህርት እድሎች ለአማራ ተወላጆች እንዳይሰጡ መመሪያ መውረዱን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ።
በፌደራል ፓሊስ ዉስጥ የበዛና ግራ የሚያጋባ ስራ እየተሰራ ነዉ የሚሉት ምንጮቹ አንዳንድ የዉጭ ሀገር የትምህርት እድል ሲመጣ በግልፅ አማራ እዳይከተት የሚል መመሪያ ከእያንዳንዱ አመራር መሰማቱን ቀጥሏል ይላሉ።...


ግንቦት 22/2015 በደብረ ኤልያስ ገዳም የሚገኙ ምእመናን በመከላከያ ሃይል በግፍ ታርደው መገደላቸው ተገለጹ።
በደብረ ኤልያስ ገዳም የሚገኙ መነኮሳት፣ጸበልተኞችና ሕጻናት በኦህዴዱ የመከላከያ ሃይል በግፍ ታርደው መገደላቸውን መነኮሳቱ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ከትላንት ጀምሮ በከፍተኛ መሳሪያ ገዳሙንና ንጹሃንን እየገደለ ያለው...
ግንቦት 22/2015በደብረብርሃን ጠባሴ ክፍለ ከተማ ተከራይተው ከሚኖሩበት ቤት በድንገት ውጡ መባሉ ተገለጽ!
በደብረብርሃን ጠባሴ ክፍለ ከተማ ተከራይተው ከሚኖሩበት ቤት በድንገት ውጡ የተባሉት የከተማዋ ነዋሪዎች መሄጃ አተው ችግር ላይ ወድቀዋል ሲሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በክፍለ ከተማው በንጉስ ሳህለ ስላሴ ቀበሌ...
bottom of page




