top of page

Search


ነሐሴ 11/2015 በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሱቅ ያለበትን ለአንድ ፓስተር ባለቤት ለመስጠት ነባሩ ተገልጋይ ልቀቅ መባሉን ነዋሪዎቹ ገለጹ።
ነሐሴ 11/2015 በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 የሚገኘውን የሸማቾች ኅብረት ሱቅ ያለበትን ቦታ ለአንድ ፓስተር ባለቤት ለመስጠት ነባሩ ተገልጋይ ቦታውን ልቀቅ መባሉን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ።...


ነሀሴ 9/2015የፖለቲከኛው የአቶ ልደቱ አያሌው መኖሪያ ቤት ዛሬ በሰው በላው ስርአት ሃይሎች ሲበረበር መዋሉን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ።
ነሀሴ 9/2015 የፖለቲከኛው የአቶ ልደቱ አያሌው መኖሪያ ቤት ዛሬ በሰው በላው ስርአት ሃይሎች ሲበረበር መዋሉን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ደብረዘይት የሚገኝው መኖሪያ ቤቱ የተበረበረው በስምንት የፖሊስና የልዩ...


(ኢትዮ 360 - ነሀሴ 10/2015) በጉራጌ ዞን በአበሽጌ ወረዳ የአማራ ተወላጆች በገፍ እየታፈኑ ነው።
በጉራጌ ዞን በአበሽጌ ወረዳ የአማራ ተወላጅ የሆኑ አመራሮች፣ባለሃብቶች፣አርሶ አደሮችና ወጣቶች በተለየ መልኩ እየታፈኑ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ወረዳዋ ለኦሮሚያ ክልል ቅርብ ናት የሚሉት ነዋሪዎቹ...
(ኢትዮ 360 -ነሀሴ 10/2015) ታፍነው በየእስር ቤቱ የታጎሩ የአማራ ተወላጆችን ለመረሸን ዝግጅት እየተደረገ ነው።
ከሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ታፍነው በየእስር ቤቱ የታጎሩ የአማራ ተወላጆችን ለመረሸን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች አስታወቁ። በየማጎሪያ ቤቱ ባሉ የአማራ ተወላጆች ላይ በተከታታይ የግድያ...


ኢትዮ 360 - ነሀሴ 10/2015) በናዝሬት ከተማ በህጋዊ መንገድ መሳሪያ የያዙ ነዋሪዎች መሳሪያቸውን እየተነጠቁ ነው።
በናዝሬት ከተማ በህጋዊ መንገድ መሳሪያ የያዙ ነዋሪዎች መሳሪያቸውን በአስቸኳይ እንዲያስረክቡ መመሪያ መውረዱን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ቀደም ሲል ይላሉ ምንጮቹ የግል መጠበቂያቸው የሆነውን የጦር መሳሪያ ህጋዊ...


ኢትዮ 360 - ነሐሴ 10/2015) በባህርዳርና አካባቢው የሚገኙ አንዳንድ ስግብግብ ነጋዴዎች አላስፈላጊ የሆነ የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ ነው።
በባህርዳርና አካባቢው የሚገኙ አንዳንድ ስግብግብ ነጋዴዎች ህዝባዊ ሃይሉ ከከተማው መወጣቱን ተከትሎ አላስፈላጊ የሆነ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ ህብረተሰቡን እያሰቃዩት ነው ሲሉ የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። እነዚህ...
bottom of page




