top of page

Search
ነሀሴ 9/2015 በከምባታ ጠምባሮ ዞንየ የስራ ማቆም አድማ ዛሬም ተጠናክሮ መቀጠሉን ምንጮች ገለጹ።
በከምባታ ጠምባሮ ዞንየ ተጀመረው የስራ ማቆም አድማ ዛሬም ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በዚህ የስራ ማቆም አድማ ላይ በዞን መዋቅር የሚገኙ የሁሉም መምሪያ መንግስት ሰራተኞች ሙሉ በሙሉ በሚባል...
(ኢትዮ 360 - ነሀሴ 4/2015) በደቡብ ክልል በአርባምንጭና በሌሎች የክልሉ አካባቢዎች የተጀመሩ ህዝባዊ ተቃውሞዎች በሰው በላው ሃይል ታፈኑ።
(ኢትዮ 360 - ነሀሴ 4/2015) በደቡብ ክልል በአርባምንጭና በሌሎች የክልሉ አካባቢዎች የተጀመሩ ህዝባዊ ተቃውሞዎች በሰው በላው ሃይል ታፈኑ። በደቡብ ክልል በአርባምንጭና በሌሎች የክልሉ አካባቢዎች የተጀመሩ...
(ኢትዮ 360 -ነሐሴ 4/2015) በጎጃም ብቸናና አካባቢው የገዳዩ ስርአት ሃይል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት ከፈተ።
በጎጃም ብቸናና አካባቢው የገዳዩ ስርአት ሃይል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት መክፈቱን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ወደ 60 አውቶቡስና ወደ 40 ኦራል ተሽከርካሪዎች ሃይል ያስገባው አካል አርሶ አደሩን በግፍ...
(ኢትዮ 360 -ነሐሴ 4/2015)በናዝሬትና አካባቢው የአማራ ተወላጅ የሆኑ አሽከርካሪዎችን እየታፈኑ ነው።
በናዝሬትና አካባቢው የገዳዩ ቡድን ስብስቦች ተሽከርካሪ በማስቆም የአማራ ተወላጅ የሆኑ አሽከርካሪዎችን እያፈኑ መሆኑ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 አስታወቁ፣ አሽከርካሪዎቹ አማራ መሆናቸው የሚለየው ደግሞ መንጃ ፈቃዳቸውን...
(ኢትዮ 360 -ነሐሴ 4/2015) በባህርዳር ወጣቶች በለሊት ሁሉ ከቤታቸው እየተወሰዱ በሰው በላው ሃይል በአደባባይ እየተረሸኑ ነው።
በባህርዳር ወጣቶች በለሊት ሁሉ ከቤታቸው እየተወሰዱ በሰው በላው ሃይል በአደባባይ እየተረሸኑ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ይሄንን ወንጀል ለመፈጸም ደግሞ የደህንነት ቡድኑን እንዳሰማራም ይናገራሉ። የብአዴኑ...
ኢትዮ 360 - ነሀሴ 4/2015) የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና በወሰዱ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመው ግፍ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊጋለጥ ይገባል።
በ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና በወሰዱ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመው ግፍ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊጋለጥ የገባል ሲሉ የኢትዮ ምንጮች ገለጸዋል። ወንዶች በከባድ ተደብድበዋል፣ሴቶች ተደፍረዋል፣ በፍተሻ ሰበብ ቤተሰብ...
bottom of page




