top of page

Search


ኢትዮ 360 - ሐምሌ 19/2015)በዱባይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፓስፖርት የሚያድስላቸው አካል ጠፍቶ ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል።
በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዱባይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፓስፖርት የሚያድስላቸው አካል በማጣታቸው ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ለኢትዮ 360 ገለጹ። ፓስፖርት ለማሳደስ ኤምባሲውን ሲለምኑ ወደ ሰባት ወራትን ማስቆጠሩን...


ኢትዮ 360-ሐምሌ 19/2015) የሐዋሳ ከተማ ከንቲባን አንስቶ ለስርአቱ ታዛዥ የሆነ ሃይልን ለመሾም ግብግብ ውስጥ ተገብቷል።
የሐዋሳ ከተማ ከንቲባን አንስቶ ለስርአቱ ታዛዥ የሆነ ሃይልን ለመሾም የሚደረገው ግብግብ ከፍተኛ ተቃውሞ ማስነሳቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ይሄ ሁሉ ግብግብና ውዝግብ ደግሞ የተነሳው በዋናነት የሌላ ጎሳ አባልትን...


(ኢትዮ 360-ሐምሌ 19/2015) የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ያለ እሽግ ቆሎ በስተቀር ሌላ ምንም አይነት ምግብ እንዳይዙ ተከለከሉ።
በአዲስ አበባ ከተማ የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ያለ እሽግ ቆሎ በስተቀር ሌላ ምንም አይነት ምግብ ይዘው እንዳይገቡ መከልከሉን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ከዛም አልፎ አሁን ሃገሪቱ ያለችበት...


ሐምሌ 13/2015 የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሰጠ!
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) የክብር ዶክትሬት መስጠቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ድምፃዊት፣ ገጣሚ፣ የዜማ ደራሲ እና ተዋናይት የሆነችው ታዋቂዋ አርቲስት እጅጋየሁ ሺባባው ጂጂ፣...


(ኢትዮ 360 - ሐምሌ 13/2015) ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ከሃገሩ ተሰደደ።
በተደጋጋሚ በገዳዩ ስርአት ማፈኛ ቤቶች እንዲማቅቅ የተደረገው ጋዜጠኛ ቴድሮስ አስፋው አሁን ባለው ሁኔታ በሃገር ውስጥ የሚያንቀሳቅስ ነገር ባለመኖሩ የሚወዳት ኢትዮጵያንና የሚወደውን ሙያውን ትቶ ለመሰደድ መገደዱን...


ሐምሌ 13/2015 በቤንሻንጉል በኦህዴዱ ኦነግ በእርቅ ስም ገብቶ የነበረው የጉምዝ ታጣቂ ቡድን ተመልሶ ጭካ መግባቱን ነዋሪዎቹ ገለጹ።
በቤንሻንጉል በኦህዴዱ ኦነግ በእርቅ ስም ገብቶ የነበረው የጉምዝ ታጣቂ ቡድን ተመልሶ ጭካ መግባቱን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ግልገል ሲቀለብና በገዳዩ ስርአት ሲሰለጥን የቆየው ይሄው ገዳይ ቡድን ጫካ መግባቱን...
bottom of page




